>

በዱባይ “ዳውን ዳውን”በማለት ሰልፍ የወጡት ... በነፍስ ወከፍ 3ሺ ድርሃም እንዲቀጡና “ዳውን ዳውን” ብለው ወዳጣጣሏት ሃገራቸው ዲፖርት ...

በዱባይ “ዳውን ዳውን”በማለት ሰልፍ የወጡት … በነፍስ ወከፍ 3ሺ ድርሃም እንዲቀጡና “ዳውን ዳውን” ብለው ወዳጣጣሏት ኢትዮጵያ ሃገራቸው ዲፖርት እንዲደረጉ የዱባይ ፍርድ ቤት ወሰነ!

ፍጹም ንጉስ
 በቅርቡ ዶ/ር አብይ አህመድ በዱባይ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከዱባይ ንጉስ ጋር በመነጋገር :-
√ ከእስር እንዲፈቱ
√ የነበረባቸው የቪዛ ዕዳ እንዲሰረዝ
√ የስራ ፈቃድ ችግር የነበረባቸውን ችግሩ እንዲስተካከል ከፍተኛ እና አድካሚ የሆነ የዲፕሎማሲ ስራ ሰርቶላቸው ነበር።
መንጋው በዱባይ: –
 
በአንጻሩ:- ከ 2 ሳምንት በፊት የዱባይን የሰልፍ ክልከላ ህግ ጥሰው አደባባይ በመውጣት ዳውን ዳውን ነፍጠኛ፤ዳውን ዳውን አብይ፤ ያም አልበቃ ብሎ ዳውን ዳውን ሲሉ የነበሩ “ቄሪት”ና “ቄሮዎች” በጥቅሉ “መንጋ”ዎች በነፍስ ወከፍ 3ሺ ድርሃም እንዲቀጡና  ¨ዳውን ዳውን¨ ብለው ወዳጣጣሏት ኢትዮጵያ እስከ ኦገስት 10 ዲፖርት እንዲደረጉና፤  ዳግመኛ ወደ ዱባይ እንዳይመለሱ  አሻራ እንዲሰጡ የዱባይ ፍርድ ቤት በትላንትናው ዕለት ወስኗል።
በኤምሬት ህግ መሰረት ማንኛውም የድጋፍም ሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ አይፈቀድም!
Filed in: Amharic