admin
ይሄን ባልፅፈው ባታይዩትና እንደእኔ ባትታመሙ ደስ ይለኝ ነበር – ግን ደሞ ቃሌ ነው! (ጋዜጠኛ መአዛ...
ይሄን ባልፅፈው ባታይዩትና እንደእኔ ባትታመሙ ደስ ይለኝ ነበር
- ግን ደሞ ቃሌ ነው!
ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ
• ብርሃኑ ዝቅአርጋቸው ተወልዶ ያደገው አርሲ ነው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሲሆን
• ኦዳ...
የታራጆች ደም በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል!!! (ዘመድኩን በቀለ)
የታራጆች ደም በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል!!!
ዘመድኩን በቀለ
* እስከ አሁን መንግሥት ይቅርታ አልጠየቀም! * የታረዱትን እንደዜጋ መቁጠር አይደለም እንደ ሰው አላየም!
* ሽመልስ አብዲሳም ድራሽ አባቱ...
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋት ባግባቡ መመረጅ አለበት! (አቻምየለህ ታምሩ)
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማጥፋት ባግባቡ መመረጅ አለበት!
አቻምየለህ ታምሩ
* የዘር ማጥፋቱ ግንባር ቀደም ተዋናይ የሆኑት ቄሮዎች መታወቂያ እየጠየቁና አስቀድመው ባዘጋጁት የስም ዝርዝር መሰረት ያካሄዱትን ...
“ለአንድ ሐጫሉ ግድያ ይህ ሁሉ ሰው መታረዱ ንብረት መውደሙ ልክ ነው!” ይለናል – ድምጻዊ አሊ_ቢራ …?!? (መስከረም...
"ለአንድ ሐጫሉ ግድያ ይህ ሁሉ ሰው መታረዱ ንብረት መውደሙ ልክ ነው!" ይለናል - ድምጻዊ አሊ_ቢራ ...?!?
መስከረም አበራ
* በዚህ አዛውንት አስተሳሰብ የሰው እንቁ እና መዳብ አለ፣ አንድ እንቁ...
‹‹ኦሮሞም ተገድሏልኮ…!›› አዎ ገላችኋቸዋል! ግን…!!! (አሌክስ አብርሃም)
‹‹ኦሮሞም ተገድሏልኮ...!›› አዎ ገላችኋቸዋል! ግን...!!!
አሌክስ አብርሃም
ከ1941 እስከ 1945 ሂትለር በመላው አውሮፓ አይሁዶችን በዘር እየለየ ሲጨፈጭፍ ወደ 63 ሽ የሚደርሱ የሂትለር የራሱ አገር ዜጎችም በአሰቃቂ...
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ መንግስት እራሱን ጠልፎ ሊጥል እየሰራ ነው !!!! (ሻለቃ አጥናፉ በቀለ)
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ መንግስት እራሱን ጠልፎ ሊጥል እየሰራ ነው !!!!
ሻለቃ አጥናፉ በቀለ
ከወደደ መውደቁ ባላስከፋ የሚያሳስበን አገር ይዞ መውደቁ እንጅ !!!
የአርቲስት ሃጫሉን ግድያ አሳቦ በኦሮሚያ...
የአክራሪ እስልምና ስትራቴጂዎች በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተቃጣ ሴራ…!!!! (እውነት ሚድያ)
የአክራሪ እስልምና ስትራቴጂዎች በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተቃጣ ሴራ...!!!!
እውነት ሚድያ
‹‹እኛ እንታገላለን፤ ልጆቻችን ያሸንፋሉ፤ የልጅ ልጆቻችን ዓለምን በእስልምና ይወርሳሉ!›› አላሁ አክበር!!!
✍️ አክራሪ እስልምና ክርስትናን አዳክሞ...
በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ያነጣጠረ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ነው የተፈጸመው!!! (ታደለ ጥበቡ)
በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ያነጣጠረ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ነው የተፈጸመው!!!
ታደለ ጥበቡ
* በተለይ በአማራ ላይ ያነጣጠረ የዘር-ማፅዳት ወንጀል ነው የተፈጸመው!!!
አገዳደሉ ምናልባት ምድር ከተፈጠረች ጀምሮ ያልተፈፀመ፣ በታሪክና በመዝገብ ተጽፎ...
























