>

የታራጆች ደም በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል!!!  (ዘመድኩን በቀለ)

የታራጆች ደም በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል!!! 

ዘመድኩን በቀለ

* እስከ አሁን መንግሥት ይቅርታ አልጠየቀም! * የታረዱትን እንደዜጋ መቁጠር አይደለም እንደ ሰው አላየም!
* ሽመልስ አብዲሳም ድራሽ አባቱ የለም!
*  ለማ መገርሳ የጦሩ አዛዥ የት እንደደረሰ አይታወቅም!
* 11 ሺ ዜጎች አሁንም ዝናብ ውስጥ ከወደቁ 40 ቀናት እየመጡ ነው*
አፈቂቤው መንግታችን ግን ስለ ቤሩት ፍንዳታ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል። 
• አጀንዳ የአጀንዳ መዓት እየከመሩ የዘር ማጥፋት ወንጀሉን። የኦርቶዶክሳውያንን የመታረድ ነገር እንዲድበሰበስ አንዴ ለአባይ ዝለል፣ ጩህ፣ አፏጭ ቢልም ለጊዜው አልተሳካም። የታራጆች ደም በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል።
• ይኸው በ40 ኛ ቀኑ ሲኖዶሱም ዝም ብሎ፣ መጅሊሱም ጭጭ ብሎ፣ ጴንጤ ካቶሊኩ ትንፍሽ አልል ብለው ሲያበቁ ከርመው ዛሬ የምንተ እፍረታቸውን በዮድ አቢሲንያ ሲውተፈተፉ አምሽተዋል።
• አህመዲን ጀበል ወንጀለኛ ነው። አራጅ አሳራጅ ነው። ፀረ ኢትዮጵያ ተራኪ ነው። ዛሬ ለታረዱት 300 ሰዎች መንስኤው የእሱ የጥላቻ መርዝ ነው። በምንም አግባብ አህመዲን ጀበል ሽማግሌ ሊሆን አይችልም። ለተቃጠለ መስጊድ ሰማይ ምድር ሲያደባልቅ የከረመው አራጅ አሳራጅ ዛሬ ደርሶ “ ጩኸት ቀንሱ፣ አታጋግሉ እያለ እንዲሳለቅብን መፍቀድ አግባብነት የለውም። ዋነኛው መርዝ !!
• የፊታችን ሰንበት ይሄው ኮሚቴ ሻሸመኔ ሄዶ ይጎበኛል። አህመዲን ጀበል አብሮ የሚሄድ ከሆነ ነገር ዓለሙ ይበላሻል። በእሱ የጥፋት ስብከት የታረዱ ኦርቶዶክሳውያን ፊት ሊቆም አይገባውም። ዘነኑ ዘመነ ኦሮሞ ስለሆነ ባይታሰር እንኳ ሊያላግጥብን አይገባም። እኔ ተናግሬአለሁ። አህመዲን ጀበል ዝዋይ ሄዶ 5 ቤተሰቦቹ አላህ ወአክበር እየተባሉ የታረዱ ዜጎች ፊት አይቁም።
• የዘገየ ፍትህ እንደቀረ ይቆጠራል። እኔም እመክራለሁ። አስከሬኖች በየ ፌስቡኩ፣ በየቴሌግራሙ ይለጠፉ። የኦሮሞ ፅንፈኛ እስላሞች የሠሩት ግፍ ለዓለም ይገለጥ። ለዓለም ይነገር። ለህጻናት ልጆቻችሁ አሳዩአቸው። አራጅና አውዳሚ የኢትዮጵያና የክርስቲያን አራጆችን አሳዩዋቸው። አዎ ፍትህ እስኪገኝ ሌላ አጀንዳ አትስሙ።
• ሚንስትሮች ጠቅላዩን ጨምሮ በይፋ ይቅርታ እስኪጠይቁ የዘር ማጥፋቱ በይፋ ይነገር። መንግሥት የታራጅ ቤተሰቦችን ክብር እስኪመልስ ድረስ ዝም ማለት አይገባም። ሽመልስ አብዲሳ ነውረኛው ገዳይ አስገዳይ በይፋ ከሥልጣኑ እስኪነሣና ለፍርድ እስኪቀርብ ድረስ መፋታት የለም። የታረዱ ህጻናት፣ እናቶችን ቪድዮ፣ የህጻናት የሽማግሌ የነፍሰ ጡሮችን ፎቶ ለመላው ዓለም እናሳይ። ኦሮሚያ ምድር የመሸገውን አራጅ ቡድን ለዓለም እናጋልጠው። አዎ ከተባበርን እናሸንፋለን።
• የብአዴን ባለሥልጣናትን ግን እርሷቸው። አትቀስቅሷቸው። ምድረ ጠጃም ሁላ። ወገኖቹ ታርደው ቃል የማይወጣቸው። የማይተነፍሱ። ዘረ ቢስ ገሌ የመጣ ሁሉ የሚጋልባቸው። ተውአቸው አትቀሰቅሷቸው። ደመቀ መኮንን እኮ አክራሪ እስላም ነው። ጮቤ ይረግጣል እንጂ ምን እንዲልልህ ትጠብቃለህ። ደግሞ ይህቺን አይቶ ሰሞኑን “ እኛ የአማራ ህዝቦች” ምናምን ምንትስዮ ቅብጥርስዮ ነን እያለ ይበጠረቅ ይሆናል።
*  ትንሽ አልቅሳችሁ፣ የአሩሲን የወሀቢይ ኦሮሞ እስላም ጭካኔ አይታችሁ አለቃቅሳችሁ ትተኙ ዘንድ የ15 ደቂቃ ቪድዮ አሳያችኋለሁ
• በዚሁ መንገድ የታፈኑ የዐማራ ሴት ህጻናት የኦርቶዶክስ ልጆችን ሞተው እንደሁ ሬሳቸውን፣ ካሉም በህይወት ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሱ ዘንድ አበክረን በህጋዊ መንገድ እንጠይቃለን።
ይኸው ነው።
Filed in: Amharic