admin
የጤና ባለሙያው የጤናችን ጠንቅ ሆነ!!! (የታማሚዋ መድሀኒት ገ/መድህን ገጠመኞች)
የጤና ባለሙያው የጤናችን ጠንቅ ሆነ!!!
(የታማሚዋ መድሀኒት ገ/መድህን ገጠመኞች)
* ቫይረሱን አስታቅፎን ሲጠባበቀው ወደ ነበረው አምበላንሱ ሄደ ...!!!
የሰፈራችን ልጅ ነው አሉ። በነርስት አንድ ሆስፒታል ያገለግላል። ሆኖም...
“ግብፅ እና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያራምዱት አቋም ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ሁኔታ ጋር በቀጥታ የተያያዘ...
"ግብፅ እና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያራምዱት አቋም ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ሁኔታ ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው!!!"
አቶ አማንይኹን ረዳ በናሁ ቲቪ በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በነበራቸው...
አጣሪ ጉባዔው የይስሙላ አሳታፊነት!?! (በፍቃዱ ኃይሉ)
አጣሪ ጉባዔው የይስሙላ አሳታፊነት!?!
በፍቃዱ ኃይሉ
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔው ለፌዴሬሽን ምክረ ሐሳብ ለማቅረብ መንቀሳቀስ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ባለሙያዎችን ማሳተፉን የመሰለ ጥሩ ነገር አልሠራም። ሆኖም፣...
የፖለቲካችን ቅርቃር…!!! (ሀብታሙ አያሌው)
የፖለቲካችን ቅርቃር...!!!
ሀብታሙ አያሌው
የለውጥ ጊዜ መጣ ብለን እጅ ነስተን የደገፍነው መንግስት በቅጡ ስድስት ወራት ሳይሻገር ሃዲዱን እየሳተ የተረኞች መነኸሪያ ሲሆን ባለንበት ፍሬን ይዘን ባቡሩ ሃዲድ...
የአገር ቤት ጨዋታ…!!! (ዶ/ር ታደለ ገድሌ ጸጋየ)
የአገር ቤት ጨዋታ...!!!
ዶ/ር ታደለ ገድሌ ጸጋየ
የአዲግራቱ የምሽት ድግስ !!! - "ጆሊ_ጃኪዝም_ታካሂዳላችሁ!"
የምሽት ዝግጅት ሲባል ደስታ፤ፈንጠዝያ የሞላበት ተደርጎ ይታሰባል እንጂ ተኩስ፤ እሥራት ይኖራል ተብሎ አይገመትም፡፡...
ዶ/ር አብይ የእርሶ ይባስ፤ የአምነስቲ መግለጫ ድርሰት ወይስ መሬት ላይ ያለ እውነታ፤ (ያሬድ ሀይለማርያም)
ዶ/ር አብይ የእርሶ ይባስ፤ የአምነስቲ መግለጫ ድርሰት ወይስ መሬት ላይ ያለ እውነታ፤
ያሬድ ሀይለማርያም
ትላንት በተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኘትው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች...
“አስቸኳይ አዋጁ ሴክሬተሪያት መምሪያ ማን ነው? የትስ ነው ያለው???” (ባልደራስ)
"አስቸኳይ አዋጁ ሴክሬተሪያት መምሪያ ማን ነው? የትስ ነው ያለው???"
ባልደራስ
.."የ"አስቸኳይ አዋጅ የሚመራዉን አካል እኛም አናውቅም፤ የት መሄድ እንዳለባችሁ መረጃ የለንም!"
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
ፖሊስ ይህን ካላወቀ ሀገሪቷ...
የማላውቅህ ወንድምዬ ፣ ማን ምን ብዬ ልጥራህ? (አሰፋ ሀይሉ)
ወንድምዬ የማላውቅህ፣ ማን ምን ብዬ ልጥራህ?
(የእውነተኞቹ አንበሶች የተሸነፈ ታሪክ)
አሰፋ ሀይሉ
ታሪክ ይሸነፋል እንዴ? ግጥም አድርጎ ነዋ ያውም! ታሪክ የአሸናፊዎች ወልጋዳ ጽሑፍ ናት፡፡ የተሸናፊዎች ታሪክ ተደፍጥጣ...




























