admin
አውዳሚነት ይውደም!!! (መስከረም አበራ)
የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ ሲኒማ ቤት ማፍረስ የምኒልክን አሻራ ከአዲስ አበባ የማጥፋት ኦነጋዊ የአውዳሚነት አባዜ ነው!!!
መስከረም አበራ
ተገቢው ነገር መንግስት ቅርስ ጠባቂ፣ህብረተሰብ ተባባሪ መሆኑ ነበር።በእኛ...
“በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን 100 ትውልደ – ኢትዮጵያውያን በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው አልፏል!!!” (አምባሳደር ፍፁም አረጋ – ለቪ.ኦ.ኤ)
"በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን 100 ትውልደ - ኢትዮጵያውያን በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው አልፏል!!!"
አምባሳደር ፍፁም አረጋ - ለቪ.ኦ.ኤ
በአሜሪካ የሚገኙ ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ - ኢትዮጵያ በሆስፒታል፣ በአረጋዊያን መንከባከቢያ...
የአዲሱ ኮሮና፣ COVID-19 በትንፋሸ አማካኝነት መተላለፉ ሳያንስ አሁን ደግሞ በአይነ ምድር ተከስቷል!!! (ዶክተር ገበየሁ...
የአዲሱ ኮሮና፣ COVID-19 በትንፋሸ አማካኝነት መተላለፉ ሳያንስ አሁን ደግሞ በአይነ ምድር ተከስቷል!!!
በዶክተር ገበየሁ ተፈሪ
ይህ ግኝት አዲስ ነው፡፡ Gasteroentrology በተባለ መፅሔት ታትሞ ይወጣል፣ ግን ቀድሞ...
የጅራፍ ንቅሳት….!!!! (በኤፍሬም ስዩም)
የጅራፍ ንቅሳት....!!!!
በኤፍሬም ስዩም
ከጀርባህ ላይ ያለው የጅራፍ ንቅሳት
እኛን የመውደድህ የዘላለም ምትራት
የፋሬስ የሳዶቅ ያለማመን ደባ
የጲላጦስ ግርፊያ የሔሮድስ ካባ
ከፊትህ የወጣው የደም ጎርፍና እንባ
ላንተ ስቃይ ናቸው ለእኛ ግን...
ዘውዳዊዉም ሆነ ወታደራዊዉ፣ ወያኔውም ሆነ ብልጽግናው ህዝብ ከማስለቀስ ያለፈ ፋይዳ የላቸውም? (ኣስገደ ገብረስላሴ)
ዘውዳዊዉም ሆነ ወታደራዊዉ፣ ወያኔውም ሆነ ብልጽግናው ህዝብ ከማስለቀስ ያለፈ ፋይዳ የላቸውም?
ኣስገደ ገብረስላሴ
መጀመሪያ ባለዘውዱ ወርቃማ ካባ ለለበሰው ስርአት ፤ እንዲሁም ባለኮኮቡ ወታደራዊ ስርአት በመቃወም የታገሉት...
ድንቅ ጥበብ ጎለጎታ !!! (ቴዎድሮስ ካሳሁን)
ድንቅ ጥበብ ጎለጎታ !!!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
አምላካችን ዓለምን ያዳነው በዘሩ አልያም በቀለሙ ሳይሆን በደሙ ፈሳሽነት ነው!
እዩት ይሄን ጠቢብ ሸራው እስኪደማ
በቀይ እየወጋ በደም እየሳለው
እንጨት አመሳቅሎ ዳግም ክርስቶስን...
አበዳሪና ተበዳሪ ፤ ወጊና ተወጊ ፤ እኩል ጩኾ አያውቅም!! ! [ቅዱስ መሃሉ]
አበዳሪና ተበዳሪ ፤ ወጊና ተወጊ ፤ እኩል ጩኾ አያውቅም!! !
ቅዱስ መሃሉ
* አሜሪካ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 6037 የሚሆኑ ዜጎቿን በCovid19 ምክንያት በሞት አጥታለች። ጠቅላላው...
የብልጽግናው ብልግና – የቤተ መንግስቱን አንበሳ በፒኮክ መተካት ፤ ቅርሶችን ማውደም!!! (አዲስ አበባ ባልደራስ)
የብልጽግናው ብልግና - የቤተ መንግስቱን አንበሳ በፒኮክ መተካት ፤ ቅርሶችን ማውደም!!!
አዲስ አበባ ባልደራስ
ቅርስ አይፍረስ፤ የድሮ ሰፈር አይበተን፤ የኢትዮጵያ ምልክቶች አይጥፉ... የሚል ጩኸት ቢያንስ "ለውጥ...























![አበዳሪና ተበዳሪ ፤ ወጊና ተወጊ ፤ እኩል ጩኾ አያውቅም!! ! [ቅዱስ መሃሉ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2020/04/FB_IMG_1587105131307.jpg)



