admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ከተላላፊ በሽታ እንዴት እንጠበቅ? (ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)

ከተላላፊ በሽታ እንዴት እንጠበቅ?   ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ * “ልዑል እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውስልን!!!”    ️ በዓለም ላይ የሚነሡት አብዛኞቹ ተላላፊ በሽታዎች በቅዱስ መጽሐፍ የተከለከሉት እንስሳትን፣ አራዊትንና አዕዋፍን በመመገብ...

አዲስ_አበባ ~ የተፈተነች ውብ ሐምራዊ ምድር!!! (ኤልያስ የኔሁን ገዳሙ)

አዲስ አበባ  የተፈተነች ውብ ሐምራዊ ምድር!!! ከኤልያስ የኔሁን ገዳሙ * ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የመላው ኢትዮጵያዊ ሰብሳቢ ነገር ግን በተረኛ ነን ባዮች የተፈተነችው ሐምራዊዋ ምድር አዲስ አበባ...

“የኢትዮጵያን መጻኢ እድል ያኮላሸ ጥቁር ታሪክ!!!” (መኳንንት ፋንታሁን)

"የኢትዮጵያን መጻኢ እድል ያኮላሸ ጥቁር ታሪክ!!!"   መኳንንት ፋንታሁን ከጎጃም ክፍለ ሃገር መተከል አውራጃ የበቀለው ሃምሳ አለቃ ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ የከተበውን "አይ ምጽዋ" የተሰኘውን መጽሐፍ በእንባ ታጅቤ...

“ባለማስነጠሴ ነፍሴን አተረፍኳት!!!” (ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ)

"ባለማስነጠሴ ነፍሴን አተረፍኳት!!!" ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ዳዊት ተካ ".......ከዓመታት በፊት "New York" ከተማ ውስጥ ነበርኩ። ትዝ ይለኛል ጭጋጋማ የሆነ ቅዳሜ ነበር። አንዲት ጥቁር ሴት አጠገቤ መጣች።...

የኣፍዓበት በጠላት እጅ መውደቅና የናደው እዝ ዋና አዛዥ ብ/ጀኔራል ታሪኩ ዓይኔ ግድያ !!! (ልኡል አምደጽዮን...

የኣፍዓበት በጠላት እጅ መውደቅና የ"ናደው" እዝ ዋና አዛዥ ብ/ጀኔራል ታሪኩ ዓይኔ ግድያ !!! ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል ከ32 ዓመት በፊት - (መጋቢት 9 ቀን 1980 ዓ.ም) … ሻዕቢያ በ‹‹ናደው››...

ከልማታዊ አንባገነናዊነት ወደ የብልጽግና አንባ….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ከልማታዊ አንባገነናዊነት ወደ የብልጽግና አንባ....!!!     ያሬድ ሀይለማርያም በልማታዊ ቅዠት አገሪቱን መቀመቅ የከተተው ኢህአዴግ ከቆየበት ልማታዊ አንባገነናዊነት (developmental dictatorship) እራሱን አድሶ፣ ህውሃትን አሰናብቶ፣ አጋሮችን አሳፍሮ፣ በውህደት ተጣምሮ...

“ናይል ከግብፅ የሚመነጭ ቢሆን ኖሮ በብልቃጥ እያሸገች ትሸጥልን ነበር!!!” (ሱዳናዊ አክቲቪስት አሕመድ አሊ)

"ናይል ከግብፅ የሚመነጭ ቢሆን ኖሮ በብልቃጥ እያሸገች ትሸጥልን ነበር!!!" ሱዳናዊ አክቲቪስት አሕመድ አሊ * ግብፅ ማሰብ ያለበት ከኢትዮጵያ ጋር ስለምትገጥመው ጦርነት ሳይሆን ህዝቧን ስለምታጠጣው ውሀ ነው!!! ዶክተር ፈህድ...

EDITOR PICKS