admin
ለአክራሪ ብሄር ፖለቲካ ነጋዴዎች እና ፀረ- ፍቅር ፀረ ትዳር ለሆኑ ዘረኞች አባ ዶዮ መልዕክት...
ለአክራሪ ብሄር ፖለቲካ ነጋዴዎች እና ፀረ- ፍቅር ፀረ ትዳር ለሆኑ ዘረኞች አባ ዶዮ መልዕክት አላቸው !!!
ፍቅረ ማርቆስ ደስታ
የዘር ፖለቲካ በህግ ይታገድ!
"አባ ዶዮን የሜጫ ኦሮሞ...
ራሳቸውን የረሱት ገርባዎች (አቻምየለህ ታምሩ)
ራሳቸውን የረሱት ገርባዎች
አቻምየለህ ታምሩ
ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚውተረተሩ ገርባዎች ነገር ሁሌም ያስገርመኛል። ራሳቸው ኦሮሞ ሳይሆኑ አማራ ያገባን አፋተን እኛን እንዲያገባ እናደርጋለን ይሉናል። ይገርማል! ይህን...
የዘመናችን ታላቁ ትንሽነት ፍቺ እንደማንፌስቶ! (ታዬ ደንደኣ )
የዘመናችን ታላቁ ትንሽነት ፍቺ እንደማንፌስቶ!
ታዬ ደንደኣ
ሰዉ ጥሩም መጥፎም ሊሆን ይችላል። ግን በስጋዉ፣ በአጥንቱ ወይም በደሙ ምክንያት አይደለም። የስብዕና ወሳኝ አስተሳሰብ ነዉ። መልከም አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ...
” ግብፆች የፖለቲካ ቼዝ ጨዋታ ላይ ናቸው!!! ” (አለባቸው ደሳለኝ አበሻ)
" ግብፆች የፖለቲካ ቼዝ ጨዋታ ላይ ናቸው!!! "
አለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ለንደን)
በሰሜን ምስራቅ ኣፍሪካ የምትገኜው ግብፅ ዘጠና ሰባት .ነጥብ ሀምሳ አምስት ሚሊዮን (97.55 million...
ሚስት መራጩ የናዚ ፓርቲ <> እና ልባሙ ጀርመናዊ (በአማንዳ ማኪያስ)
ሚስት መራጩ የናዚ ፓርቲ <<የኑረምበርግ ህግ>> እና ልባሙ ጀርመናዊ
በአማንዳ ማኪያስ
"....የአይሁድ ዝርያ ያላትን ሴት በእጮኝነት መያዙ ወሬ በናዚ ፓርቲ ውስጥ በመዛመቱ ....."
የጀርመኑ ናዚ ፓርቲ እ.ኤ.አ....
ምርጫ የሌለው ምርጫ! (ናሆም ውብሸት)
ምርጫ የሌለው ምርጫ!
ናሆም ውብሸት
በአምባገነኖች አገዛዝ ስር በወደቁ ሀገራት የሚደረግ ሀገራዊ ምርጫ ምንጊዜም ቢኾን በውጥረትና በስጋት የተሞላ እንደሚኾን የታወቀ ነው። በኢትዮጵያም በመጪው ነሐሴ 2012 ሊካሄድ ቀነ-...
ቀበሌ/ወረዳ የሕዝብ ቢሆን? (ከይኄይስ እውነቱ)
ቀበሌ/ወረዳ የሕዝብ ቢሆን?
ከይኄይስ እውነቱ
ቀበሌ የሚለው ቃል ከደርግ የአገዛዝ ሥርዓት ጋር ተያይዞ የመጣ የሚመስላቸው ዜጎች ቊጥር ቀላል አይደለም፡፡ ቃሉ ነባር ሲሆን፣ በቀድሞው (በነገሥታቱ) ዘመን ወረዳ...
ክቡር ጠ/ ሚ አብይ በባሌ ሶፈመር ዋሻ ያደረጉት ንግግር ለአድማጭ ግራያጋባ ስለሆነ፤ ማብራሪያ እንዲሰጡበት...
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ በባሌ ሶፈመር ዋሻ ያደረጉት ንግግር ለአድማጭ ግራያጋባ ስለሆነ፤ ማብራሪያ እንዲሰጡበት ለምን አይጠየቁም?
ታጠቅ መ. ዙርጋ ፤
ማሳሰቢያ፦ ከትላንት ወዲያ ትላንት አይሆኑም ። ይህ ጽሁፍ ክቡር ጠቅላይ...


























