admin
መጪው ምርጫ ቅርጫ እንዳይሆን…! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
መጪው ምርጫ ቅርጫ እንዳይሆን...!
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
* እኔ የብልጽግና ፓርቲ (የለውጡ) ደጋፊ ነኝ፤ ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኝ፣ በምርጫ እንዲያሸንፍ እፈልጋለሁ፡፡ ብቻውን ጋልቦ እንዲቀድም፣ ብቻውን ተወዳድሮ እንዲመረጥ ግን...
ሼህ ሆጀሌ አልሀሰን ሲታወሱ!!! (መስፍን ሚካኤል)
ሼህ ሆጀሌ አልሀሰን ሲታወሱ!!!
መስፍን ሚካኤል
* ሼህ ሆጀሌ በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በአድዋ ጦርነት ላይ 5000 ወታደርና ፈረሰኛ በማሳተፍ ለድሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ
የነበራቸው ሲሆን በቀጣይ በአጼ ኃይለሥላሴ...
” የግድቡ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የግድቡን ሙሌት የምታከናውን ይሆናል…” ከኢትዮጵያ መንግስት የተሰጠ መግለጫ
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ
" የግድቡ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የግድቡን ሙሌት የምታከናውን ይሆናል..."
የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና...
የአባይን ውሃ ኢትዮጵያ እንዳትገድብ …ግብጽ፣ ሱዳን እና አሜሪካ ተስማሙ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የአባይን ውሃ ኢትዮጵያ እንዳትገድብ …ግብጽ፣ ሱዳን እና አሜሪካ ተስማሙ!
(ዳዊት ከበደ ወየሳ)
* ግብጽ እና ሱዳን፤ አሜሪካ እና የአለም ባንክ በተናጠል ስብሰባ ካደረጉ በኋላ፤ ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ...
የዓባይ ነገር….! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
የዓባይ ነገር...
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
ዝም ማለት አቃተኝ፤ ዱሮም ቢሆን የአባይ ነገር ያንገበግባል፤ በቅርቡ እንኳን ሁለት ማዶ ለማዶ የሚተያዩ ንጉሦች (ምኒልክና ተክለ ሃይማኖት) ተፋልመውበታል፤ ዓባይ...
“ማጆር ቶዚሊ ሞተ፣ አንጊራ ሞተ፣ ማንፍሬዲኒ ሞተ፣ ሁሉንም አበሾቹ ፈጇቸው!” (ከጦርነቱ የተረፈ ወታደር)
"ማጆር ቶዚሊ ሞተ፣ አንጊራ ሞተ፣ ማንፍሬዲኒ ሞተ፣ ሁሉንም አበሾቹ ፈጇቸው!"
ከጦርነቱ የተረፈ ወታደር
በስንታየሁ ሀይሉ
* . . .የተተከለው ድንኳን ሲታይ ከብዛቱ የተነሣ አፍሪቃ አውሮጳን ለመጠራረግ የተነሣች ይመስላል፡፡...
ሳልሣዊ ኢሕአዴግ! (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
ሳልሣዊ ኢሕአዴግ!
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ
በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) “ጠርዝ ላይ” የሚል ርዕስ በሰጡት መጽሐፋቸው ‘ቀዳማዊ ኢሕአዴግ’ እና ‘ዳግማዊ ኢሕአዴግ’ የሚል መለያ ተጠቅመው ነበር። አሁን ኢሕአዴግ ብልፅግና...
“መጫፈ ቁልቁሉ” እና የዘመናችን ቁልቁል ተጓዥ ‹‹ልሂቃን››!! (አሰፋ ሃይሉ)
"መጫፈ ቁልቁሉ" እና የዘመናችን ቁልቁል ተጓዥ ‹‹ልሂቃን››!!
“Mana Ormaa bareedaorra, godo ofi wayya”
“ከሰው አዳራሽ የራስ ጎጆ ይሻላል!!!”
(— የኦሮምኛ ምሣሌያዊ አነጋገር)
አሰፋ ሃይሉ
የአማርኛ...


























