admin
የኖቤል ሽልማቱ ጣጣ!! (ዮናስ አበራ)
የኖቤል ሽልማቱ ጣጣ!!
ዮናስ አበራ
የዘንድሮውን የሰላም ኖቤል ሽልማት "ያሸነፈው" አብይ አህመድ የፊታችን ማክሰኞ በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ተገኝቶ ሽልማቱን ይወስዳል። በሽልማቱ ኮሚቴ ቀደምት ባህል መሰረት ኖቤል...
የእኛና የብሄርተኞች ልዩነት! (ሙክታሮቪች)
የእኛና የብሄርተኞች ልዩነት!
ሙክታሮቪች
ኢትዮጵያን የምንል ሰዎች ከኢትዮጵያ የተለየ ጥቅም ስለምናገኝ አይደለም:: ኢትዮጵያ በአንድነቷ እንደታሪኳ ቀና ብላ በአለም ላይ ብትደምቅ ብትበለፅግ ለእኛ የተለየ ድርሻ ይኖረናል ብለን...
እውነት ከእርሱ ዘንድ ነችና አካሄዴን ከእስክንድር ጋ አደረግኹ!!! (ሄኖክ የሺጥላ)
እውነት ከእርሱ ዘንድ ነችና አካሄዴን ከእስክንድር ጋ አደረግኹ!!!
ሄኖክ የሺጥላ
አዲሱን ወይን ባሮጌ አቁማዳ ማስቀመጥን ስለማልሻ፣ የወይኔንም ክብር ላለመንካት ስል፣ በደከመ አቁማዳም ስለማልታመን ፣ አካሄዴን ከእስክንድር...
የክብር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ 16ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ !!! (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)
የክብር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ 16ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ !!!
ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል
ደራሲ፣ መምህር፣ ፖለቲከኛ፣ አርበኛ፣ ባለቅኔ፣ … የክብር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ያረፉት ከዛሬ 16 ዓመታት...
ከህወሃት ጋር ህብረት ማድረግ መብት ነው? (መስከረም አበራ)
ከህወሃት ጋር ህብረት ማድረግ መብት ነው?
መስከረም አበራ
ሰው የማሰብ ነፃነት አለው፡፡ማንም ሰው ወዳመነበት ፖለቲካዊ መንገድ መጓዝ መብቱ ነው፡፡ይህ መብት ግን ገደብ የሌለው ፍፁም አይደለም፡፡ የህግ...
ወላይታና አጼ ምኒልክ…!!! ጳውሎስ ኞኞ “
ወላይታና አጼ ምኒልክ...!!!
ጳውሎስ ኞኞ "አጼ ምኒልክ" ከተሰኘው መጽሀፍ
ሳሚ ዮሴፍ
የወላይታው ንጉሥ ጦና አልገብርም ብለው አስቸገሩ፤ እንዲያውም የገበረውን ሀገር ሁሉ እየወጉ እንደገና እንዲከዳ ያደርጉ ጀመር፤ በዚህም...
የጃዋር “ቄሮ”፣ ባልደረቦቹና ባለሥልጣናት በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ተመድ የቀረበለትን ክስና ማስረጃ ተቀበለ!
የጃዋር “ቄሮ”፣ ባልደረቦቹና ባለሥልጣናት በአሸባሪነት እንዲፈረጁ ተመድ የቀረበለትን ክስና ማስረጃ ተቀበለ!!!
ሙሉአለም ገ.መድህን
“ግድያ ከተፈጸመ በኋላ አስከሬኖችን ለመቀጣጫ ተጠቅመዋል” አሉ ፕሮፌሰር ጌታቸው። ሲያስረዱም “ገድለው የሰውነትን ክፍል...
ህውሃት የብልፅግና ፓርቲን ተቀላቀለም አልተቀላቀለ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነቱ ንቅንቅ ሊል አይችልም! (አምዶም ገብረሥላሴ)
ህውሃት የብልፅግና ፓርቲን ተቀላቀለም አልተቀላቀለ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነቱ ንቅንቅ ሊል አይችልም!
አምዶም ገብረሥላሴ
የትግራይ ህዝብ ላለፉት 40 ዓመት በላይ በህውሃት የአፈና ስርዓት ምክኒያት በርካታ ፍላጎቶቹን ተነፍጎ ሐሳቡንና...


























