admin
በመቋለ የተሰባሰቡ ፌደራሊስቶች ያወጡት የአቋም መግለጫ!!!
በመቋለ የተሰባሰቡ ፌደራሊስቶች ያወጡት የአቋም መግለጫ!!!
መቐለ በተካሄደው ሕገ መንግስትን እና ሕብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት የማዳን ሁለተኛ አገር አቀፍ መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ ከተሳታፊዎች የተላለፈ የአቋም መግለጫ
አገራችን...
“የቶሎሳ_ነገር!!!” (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
"የቶሎሳ—ነገር!!!"
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ፣ በመቀሌው የፌዴራሊስቶች ስብሰባ ላይ "እኛ ህወሓትን ፍለጋ እዚህ የመጣነው እውነታው መቐለ ስላለ ነው! አሁን አራት...
“በገዛ ሀገር ስደት” (ዘመድኩን በቀለ)
የመቱ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የዛሬ ውሎና አዳር
ዘመድኩን በቀለ
“ በገዛ ሀገር ስደት ”
• ደወዬ ያነጋገርኳቸው የመረጃ ምንጮቼ የነገሩኝን እንደወረደ አቅርቤላችኋለሁ።
ሀ•
የመቱ ዩኒቨርሲቲ የዐማራ ነገድ ተማሪዎችን ፊርማ አስፈርሞ፣ ፎርም...
የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ በአዲስ አበባ? (ደረጀ ደስታ)
የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ በአዲስ አበባ?
ደረጀ ደስታ
የመካከለኛው ምስራቅና ሰሜን አፍሪካ የፍትህና ልማት ድርጅትን ሪፖርት በመጥቀስ፣ ኢትዮጵያና ቱርክ የዛሬ ስድስት ዓመት በ2013 በተፈራረሙት ወታደራዊ ስምምነት መሠረት፣...
“አዲስ አበባ የማናት’ ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ አይደለም!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)
"አዲስ አበባ የማናት' ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ አይደለም!!!
ኤርሚያስ ለገሰ
አዲስ አበባ የማናት የሚለው ጥያቄ የምንጠይቀው ያሻግሩናል የተባሉት ሰዎች በመግለጫ 'የኛ ናት' ስላሉን ነው!!!
የአዲስ አበባ 133 ኛ...
የህወሓት የመቀሌ ስብሰባ ቅሌት!!! ብሩክ አበጋዝ
የህወሓት የመቀሌ ስብሰባ ቅሌት!!!
ብሩክ አበጋዝ
* የአገው ማኅበረሰብ ተወካይ አልላከም “አበሉን ክፈሉና መልሱት”
* ባለው መረጃ ኦብነግ፣ ኦነግ፣ ሲአንና በፕሮፌሰር መረራ የሚመራው ኦፌኮ ግብዣውን ተቀብለው አልሄዱም!!!
የህወሓት መሪዎች ኢትዮጵያን...
UN Free Speech Expert to Visit Ethiopia – Human Rights Watch
Government Should Commit to Freedom of Expression, Media Reforms
Laetitia Bader
Senior Researcher, Africa Division
Today, the United Nations special rapporteur on freedom of opinion and...

























