admin
UN Free Speech Expert to Visit Ethiopia – Human Rights Watch
Government Should Commit to Freedom of Expression, Media Reforms
Laetitia Bader
Senior Researcher, Africa Division
Today, the United Nations special rapporteur on freedom of opinion and...
የተዛባ አመለካከት (ከይኄይስ እውነቱ)
የተዛባ አመለካከት
ከይኄይስ እውነቱ
የዚህ አስተያየት አቅራቢ በራሱ የግል ምክንያት የ‹ፈስ ቡክ› ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ጠቀሜታውን በመካድ ሳይሆን ለአእምሮ ሰላም በማሰብ፡፡ ‹ጨዋ› ጽሑፎችን የሚያስተናግዱ ሌሎች እንደ ድረ...
በሁለት ጦር እየተወጋ ያለው አብይ…!!! (መስከረም አበራ)
በሁለት ጦር እየተወጋ ያለው አብይ...!!!
መስከረም አበራ
አንድ ቀን ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ እናወራለን፡፡ ጥሩ ግንዛቤ ያለው ሰው ነው፡፡ ከሃገር አቀፍ እስከ ዓለም አቀፍ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ርዕዮተ-ዓለማዊ...
“ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ” (ነፃነት ዘለቀ)
“ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ”
ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com)
የተረኝነት ስሜት የሚያናፍላቸው ወገኖች ሥልጣን ይዘው በወረት ፍቅር በሚፏልሉባት አገር የተቆርቋሪ ዜጎች ምክር እባለጌ ቤት እንደሚገኝ ሥጋ ይቆጠራል፡፡...
ስልጣንና ወንጀል በኢትዮጵያ !! (አሥራደው – ከፈረንሳይ )
ስልጣንና ወንጀል በኢትዮጵያ !!
አሥራደው - ከፈረንሳይ
ኢትዮጵያ እድለኛ ናት ፤ የሬሳ ዘር የሚቆጥር መሪ አላት (አግኝታለች) !!
" ቁርጪን ፈርዳራ ኩፍቴ " !! ጀናኒ
አኒ...
በካድሬ እና መንጋ ስነ-ልቦና የምትማቅቅ ሀገር! (ያሬድ ሃይለማርያም)
በካድሬ እና መንጋ ስነ-ልቦና የምትማቅቅ ሀገር!
ያሬድ ሃይለማርያም
የካድሬና መንጋ ስነ-ልቦና ምንጩ አንድ ነው። በምሪት መኖር። በራስ አለማሰብ። የሌሎች መሳሪያ መሆን። መንጋ እና ካድሬ ሃሳባቸውን በሚገልጹበት...
ታጋይ ይለያል ትግል ግን ይቀጥላል (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)
ታጋይ ይለያል ትግል ግን ይቀጥላል
መንገሻ ዘውዱ ተፈራ
... አዎ ባንድ ወቅት በላኩዋት ፅሁፌ በአማራ ክልል አዳራሽ ስለተነገርች ሱስ የምትለዋ ቃል በተመለከተ እስኪ እንረጋጋ ሱስ እኮ በጊዜ...

























