admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮሞ መኳንንት (መስከረም አበራ)

ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮሞ መኳንንት   መስከረም አበራ   ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ "ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት" የምትሉ አትጠፉም፡፡ ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ...

መንግስት የለም አትበሉ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

መንግስት የለም አትበሉ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ዜጎች እርስ በርስ ሲጋጩ፣ ዜጎች የመንጋ ሰለባ ሲሆኑ፣ የሕዝብ ንብረት ሲወድም፣ ተማሪዎች የጥቃት ሰለባ ሲሆኑ፣ ከተሞች በሕገ ወጦች ሲወረሩ፣ የድረሱልን ጥሪ...

አጣፍቶ ጠፊ (መስፍን አረጋ)

አጣፍቶ ጠፊ   መስፍን አረጋ   ጥላቻ ሲያሰክር አናት ላይ ሲወጣ ራስን ያስጠላል ይበልጥ ከባላንጣ፡፡ ከባላንጣው ይበልጥ ራሱን የጠላ ኅሊናውን ያጣ ደስታውን አይችልም ባላንጣው ተቀጥቶ እሱ እጥፍ ቢቀጣ፡፡   የደደቢት ጉዶች ባማራ ጥላቻ...

በመቱ [ ሞቱ ] ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የዐማራ ተማሪዎች ሰቆቃ !! (ዘመድኩን በቀለ)

በመቱ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ  የዐማራ ተማሪዎች ሰቆቃ !! ዘመድኩን በቀለ • ተማሪዎቹ ከተቻለ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ንገሩልንና ለዐቢይ አሕመድ ነግሮ ይራራልን ብለዋል። የምትችሉ ዳንኤልም ጋር ሆነ የምታውቋቸው...

የኢትዮጵያ ሕዝብ አንገብጋቢ የአንድነት ጥያቄና የኢሕአዴግ የተጭበረበረ መልስ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው )

የኢትዮጵያ ሕዝብ አንገብጋቢ የአንድነት ጥያቄና የኢሕአዴግ የተጭበረበረ መልስ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው  እናንተየ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ "ኢሕአዴግ አንድ ይሁንልን!" የሚል ነበረ እንዴ???    የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄ ጥያቄ እንዲያው ለአንድ...

“የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ምስረታ ህጋዊ መሰረት የለውም!!!” (አቶ በቀለ ገርባ)

"የአዲሱ ውሁድ ፓርቲ ምስረታ ህጋዊ መሰረት የለውም!!!"   የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር ፌደራሊስቱ አቶ በቀለ ገርባ  ግዛቸው ናታን.  በ ኦ.ኤም.ኤን ቲቪ ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር ፌደራሊስቱ አቶ...

ሁለቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው ኢትዮጵያ ውስጥ ከትመዋል! (ግርማ በላይ)

ሁለቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው ኢትዮጵያ ውስጥ ከትመዋል!   ግርማ በላይ    ማን እንደሆኑ ብትጠይቁኝ “እግዜሩና ባላንጣው ዲያቢሎስ” ብዬ ላልነግራችሁ ለራሴ ቃል አለብኝ፡፡  ምድርን ብቻ ሣይሆን ይህችን ዓለም እስከዝግንትሏ እንዳሻቸው የሚያሽከረክሯት...

EDITOR PICKS