admin
ከልማታዊ አንባገነናዊነት ወደ የብልጽግና አንባ….!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ከልማታዊ አንባገነናዊነት ወደ የብልጽግና አንባ....!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
በልማታዊ ቅዠት አገሪቱን መቀመቅ የከተተው ኢህአዴግ ከቆየበት ልማታዊ አንባገነናዊነት (developmental dictatorship) እራሱን አድሶ፣ ህውሃትን አሰናብቶ፣ አጋሮችን አሳፍሮ፣ በውህደት ተጣምሮ...
ኢትዮጵያውያን በቬጋስ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ በአገር ቤት የተፈጸመውን ጥቃት እና ግድያ አወገዙ !...
ኢትዮጵያውያን በቬጋስ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ በአገር ቤት የተፈጸመውን ጥቃት እና ግድያ አወገዙ !
ህብር ራድዮ
* ጃዋር መሐመድን ጨምሮ ከጀርባው ያሉ ባለስልጣናት ለሕግ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል
*...
ህወሀት የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄውም አካል እናድርገው!!! (ያሬድ ጥበቡ)
ህወሀት የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄውም አካል እናድርገው!!!
ያሬድ ጥበቡ
* ከአሁን በኋላ በአዲስ የተደራጀው የብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ተወዳድሮ ያሸንፋልን? እንዲሁ በደምሳሳው ሳየው ወለጋን ኦነግ፣ ባሌ፣ አርሲና...
ኢትዮጵያ ከግብፅ በዓመት 5መቶ ቢሊዮን ዶላር በመቀበል በግብፅ ቅኝ ለመገዛት ተስማማች! ...
ኢትዮጵያ ከግብፅ በዓመት ከ 5መቶ ቢሊዮን ዶላር በመቀበል በግብፅ ቅኝ ለመገዛት ተስማማች!
ሚካኤል አራጌ
አረብ ሃገራቶች ከሁሉም የአፍራካ ሃገራቶች ለይተው ኢትዮ ላይ ከድሮ ጀምሮ አንዴ በወረራ...
አስተሳሰብ (ፕሮፈሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
አስተሳሰብ
ፕሮፈሰር መስፍን ወልደ ማርያም
በ1968 ይመስለኛል፤ ደርግ መሬትና ትርፍ ቤቶችን በአዋጅ ከወረሰ በኋላ እስከአንድ መቶሺህ ብር የሚያወጣ ኢንዱስትሪም ሆነ የንግድ ሥራ ማቋቋም ይቻላል የሚል አዋጅ...
ጀዋር ሙሃመድ በላስቬጋስ ከተናገረው መሀከል የሚከተለውን በጥሞና መርምሩ!!! (ታዬ ቦጋለ)
ጀዋር ሙሃመድ በላስቬጋስ ከተናገረው መሀከል የሚከተለውን በጥሞና መርምሩ!!!
ታዬ ቦጋለ
1. "... ወያኔን የታገልነው ጨቋኝ ስለነበረ ነው። እኛ ከትግራይ ህዝብ ጋር አብረን እየኖርን ነው። ለወደፊትም እንኖራለን።"...
ብልፅግና ፓርቲ ለቄሮ ኤታማዦር ሹም የቀረበ ገፀ በረከት ይሆን?!? (ሳምሶም ጌታቸው)
ብልፅግና ፓርቲ ለቄሮ ኤታማዦር ሹም የቀረበ ገፀ በረከት ይሆን?!?
ሳምሶም ጌታቸው
* ጃ-warም የንግግሮቹ ድፍረትና እርግጠኝነቱ የመነጨው "አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል" እንደሚባለው፣ ውስጥ ለውስጥ በዘረጋው የደረጀ...


























