admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የቄሮ ነገር! የእስክንድር ፍረጃ! እና የቄሮ ጠበቆች!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

የቄሮ ነገር! የእስክንድር ፍረጃ! እና የቄሮ ጠበቆች!!! ያሬድ ሀይለማርያም ሰሞኑን አቶ እስክንድር ነጋ ቄሮ የተሰኘውን የወጣቶች ስብስብ በሁለት ከፍሎ በማስቀመጥ፤ አንደኛው ቡድን የትግል ተልኮውን ካሳካ በኋላ...

ዐብይና አብን፡ ክርስቲያን ታደለን ለምን? (መስፍን አረጋ)

ዐብይና አብን፡ ክርስቲያን ታደለን ለምን?   መስፍን አረጋ   የኦነጉ ጌታቸው አሰፋ (ወንጀለኛው ብርሃኑ ፀጋየ) የአብኑን ክርስቲያን ታደለ መፈንቅለ መንግስት በተሰኘ ቧልት ወንጅሎታል፡፡  ለምን? የባሕርዳሩን ጭፍጨፋ ማን እንደፈጸመው ለማወቅ...

ኢትዮጵያ የቆሸሸችው መቼ ነው?  (አቻምየለህ ታምሩ)

ኢትዮጵያ የቆሸሸችው መቼ ነው?  አቻምየለህ ታምሩ በዐቢይ አሕመድ ይሁንታ በሚያሰማራው የጥላቻ ሠራዊት ከአንድ መቶ በላይ ንጹሐን ኢትዮጵያውያን በነገድና በሃይማኖታቸው እየተለዩ እንዲፈጁ ያደረገው ጃዋር መሐመድ እንዳስፈለፈላቸው ጫጩቶች...

ላወቀበት በ514 ቃላት ትልቅ መጽሐፍ መጻፍም ይቻላል! (ይነጋል በላቸው)

ላወቀበት በ514 ቃላት ትልቅ መጽሐፍ መጻፍም ይቻላል! ይነጋል በላቸው - ከአዲስ አበባ ብሶትህ ሲበዛ ተናግረህ ወይም ጽፈሕ የሚወጣልህና የሚያልቅልህም አይመስልህም፡፡ ብዙ በማተት የልብን ሁሉ አውጥቶ መናገር...

በጠ/ሚ ዓብይ በኩል ተሟጣ ያላለቀችው ተስፋችን !!! (ሳምሶም ጌታቸው)

በጠ/ሚ ዓብይ በኩል ተሟጣ ያላለቀችው ተስፋችን !!! ሳምሶም ጌታቸው ጠ/ሚ ዓብይ ያ ሁሉ ሕዝብ ሲገደል፣ ሲፈናቀል፣ ሲሳደድ ይኼ ነው የሚባል መግለጫ እንኳ መስጠት ሲያቅታቸው አይተናል። በዚህም የተነሳ...

EDITOR PICKS