Author Archives:

የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐመድ ላይ (ግርማ በላይ)
የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐመድ ላይ
ግርማ በላይ
ስሜትን በአጭሩ ለመግለጽ ሥነ ቃሎች ግሩም አቋራጭ ናቸው፡፡ የተሻለ አማራጭ ቀርቦላቸው...

አገዛዙና ጃዋር ምንና ምን ናቸው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
አገዛዙና ጃዋር ምንና ምን ናቸው???
አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
አገዛዙ ጃዋርን በተመለከተ የያዘው አቋም ኢአመክንዮአዊ፣ ኢፍትሐዊ፣ ጭፍን ወገናዊ፣...

በአገራችን የተከሰተው የአምበጣ መንጋው ትልቅ ስጋት ደቅኗል!!! (ኡስታዝ አቡበከር)
በአገራችን የተከሰተው የአምበጣ መንጋው ትልቅ ስጋት ደቅኗል!!!
ኡስታዝ አቡበከር
ሰሞኑን በአፋርና በትግራይ ክልል ተከስቶ የነበረው የአንበጣ መንጋ...

አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
አሻጋሪውንም የሚያሻግር ብሔራዊ ሸንጎ ይቋቋም!!
ያሬድ ሀይለማርያም
* የዛሬ አራት ወር፤ በወርሃ ነሐሴ አዲስ አበባ ሆኜ አንዳንድ ያየኋቸው ነገሮች...

ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ሊሂቃን ጥሪ
ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
በይቅርታ እንሻገር፥ በፍቅር እንደመር ለሚለው ወንድማችሁ ውጋት እየሆናችሁ፥ ዛሬ ላይ...

የሚያብረቀርቅ-ፖለቲካ ሁሉወርቃዊ-ሀሳብ እንዳልሆነ በድንግርግሮሽ ወይስ በወፍ-ማስፈራሪያ ላረጋግጥልዎት? (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ...)
የሚያብረቀርቅ-ፖለቲካ ሁሉወርቃዊ-ሀሳብ እንዳልሆነ በድንግርግሮሽ ወይስ በወፍ-ማስፈራሪያ ላረጋግጥልዎት?
ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ
እምዬ፡ምኒልክ፡/፡
በቅሎ፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤
ካባ፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤
ብርም፡ስጠኝ፡ብዬ፡/፡እኔ፡አልለምንኽም፤
አምና፡ነበር፡እንጂ፥/፡ዘንድሮስ፡የለኽም።
(ይህ፡ግጥም፡የተገጠመው፥የዐፄ፡ምኒልክ፡መሞት፡ተደብቆ፡ሳለ፥ባ፲፱፻፯፡ዓ.ም.፡ነው።)
ሰው...

አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር? (አቻምየለህ ታምሩ)
አባቶቻችን «ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት» ሲሉ ምን ማለታቸው ነበር?
አቻምየለህ ታምሩ
የኦነግ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖት ስም...