admin
“የኢትዮጵያ ፈውስ ከመስቀሉ ሥር ነው!!!” (ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)
"የኢትዮጵያ ፈውስ ከመስቀሉ ሥር ነው!!!"
ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
* በመስቀል ደመራ አከባበር ላይ 55 ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል!!!
የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት
ኢትዮ 360
ብጹዕ አቡነ ማቲያስ...
“ተራማጁ” እና “አድኀሪው” ኢሕአዴግ (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
“ተራማጁ” እና “አድኀሪው” ኢሕአዴግ
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ
እያንዳንዱ እርምጃ፣ ተመጣጣኝ እና ተቃራኒ ድኅረ-ምላሽ አለው። ኢትዮጵያውያን የለውጥ ዕድሎቻቸው ለምን እንደማይፀኑ ሲጠየቁ፥ የሚያገኙት ተደጋጋሚ መልስ “አድኀሪያን” አደናቀፉት የሚል...
በቤተክርስቲያን ላይ የተወረወረው ሌላኛው ቀስት!!! (ሀብታሙ አያሌው)
በቤተክርስቲያን ላይ የተወረወረው ሌላኛው ቀስት!!!
ሀብታሙ አያሌው
ጃ - ዋር "በሜንጫ አንገታቸውን እንቆርጣለን!!" ካለው ዛቻና ድፍረት ጋር የሚተካከል ዘመቻውን ቀጥሏል ! ዛሬ በይፋ "ምን እንደሚያጨሱ ማወቅ እፈልጋለሁ"...
“Fly out of Ethiopia while you can.” ማለትስ አሁን ነው (አምባቸው ደጀኔ-ከወልዲያ)
“Fly out of Ethiopia while you can.” ማለትስ አሁን ነው
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
ከተማ ይፍሩ የተባሉ የደርግ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር(?) ለሥራ ጉብኝት...
በስዊድን የባልደራስ ምክር ቤት ቻፕተር ቦርድ አባል ተወካዮች ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ያስገቡት ደብዳቤ
ለኢትዬጵያ ኢምባሲ
ለ- በስዊድን የኢትዬጵያ ኢምባሲ
ጉዳዩ- የባለአደራው ምክር-ቤት አባላት የሆኑት የሕሊና እስረኞች በአስቸኳይና ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ እንዲፈቱ ስለመጠየና በቅርቡ የአዲስ አበባ መስተዳድር በ"Reform" ሰበብ በመስተዳድሩ ሠራተኞች...
አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)
አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም
መስከረም 2012
የኢትዮጵያ ችግር ምንጩ ብዙ ነው፤ አንዱን የተረሳና መሠረታዊ ምንጭ አእምሮው በጎሠኛነት ከመንሸዋረሩ በፊት መጀመሪያ አንሥቶት የነበረው ተኮላ ሀጎስ...


























