Author Archives:
በውርደት ዘመን የኩራት ቀን!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)
በውርደት ዘመን የኩራት ቀን!!!
ሀይለገብርኤል አያሌው
ይህ ትውልድ ምን የሚያኮራ ነገር ሰርቷል በዘመኑ:: ከርሃብ ስደትና የተራዘመ ጭቆና ውጪ ምን አትርፉል::...
ይድረስ ከተከበሩ ዶ/ር አረጋ ይርዳው፤ (ውብሸት ሙላት)
ይድረስ ከተከበሩ ዶ/ር አረጋ ይርዳው፤
ውብሸት ሙላት
ይቺን አስነተኛ ጦማር ወደ እርስዎ ብትደርስ ብዬ መጻፌ፣ የደገኛው ንጉሥ፣ የሚካኤል አሊን (ንጉሠ...
ይድረስ ለአማራ ክልል ህዝብ፤ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)
ይድረስ ለአማራ ክልል ህዝብ፤
ከመንገሻ ዘውዱ ተፈራ
ልክ ነው አዴፖ ምን ለውጥ አመጣ ብለን አንድ እጣት ቀስረን ስንጠይቅ፤ወደ እኛ ለተቀሰሩት ሦስት...
ከኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
ከኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...
አያቶላህ ጃዋር የመለስ ዜናዊን ሌጋሲ ለማስቀጠል እየሰራ ነው!! (ስዩም ተሾመ)
አያቶላህ_ጃዋር የመለስ ዜናዊን ሌጋሲ ለማስቀጠል እየሰራ ነው!!
ስዩም ተሾመ
ዶ/ር አብይን በበቀለ ገረባ የመተካት እቅድ
አያቶላህ ጃዋር “አማራ...
ዐብይ አህመድ፡ ያንዳርጋቸው ፍራንከንስቲን (መስፍን አረጋ)
ዐብይ አህመድ፡ ያንዳርጋቸው ፍራንከንስቲን
ያሳደኩት ውሻ ጃስ ብየው ነክሶ
ደሙ ጣመውና ሲጨርስ ላልሶ
እኔኑ ነከሰኝ ዙሮ ተመልሶ፡፡
መስፍን አረጋ
የኦነጉ...
አድሮ ቃርያ ፖለቲካ፤ የማይበስለው የኦሮሞ ብሄረተኝነትና የደቀነው አደጋ!!! (መስከረም አበራ)
አድሮ ቃርያ ፖለቲካ፤
የማይበስለው የኦሮሞ ብሄረተኝነትና የደቀነው አደጋ!!!
መስከረም አበራ
በሃገራችን የጎሳ ፖለቲካን በማስኬድ በኩል እድሜ ጠገቡ...
ቢመራችሁም እውነታው ይህው ነው ተጋቱት!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ቢመራችሁም እውነታው ይህው ነው ተጋቱት!!!
ዘመድኩን በቀለ
* ማን ነበር ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ ያለው?
•••
ጠዋት በቤተ መንግሥት...
