admin
ግልፅ እና አጭር ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ! (አናንያ ሶሪ ጉታ)
ግልፅ እና አጭር ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ!
አናንያ ሶሪ ጉታ
በሰላምታ እና በመግቢያ ሀተታ ራሴንም፣ አድማጭንም፣ እርስዎንም ማድከም አልሻ! ሰላምን እና መልካም ነገርን ሁሉ ግን፤...
ኢሬቻ የኦሮሞ ብሔርተኞች «መንግሥት» እና ሃይማኖት አንድ መሆናቸው ማሳያ! (አቻምየለህ ታምሩ)
ኢሬቻ የኦሮሞ ብሔርተኞች «መንግሥት» እና ሃይማኖት አንድ መሆናቸው ማሳያ!
አቻምየለህ ታምሩ
የኦሮሞ ብሔርተኞች በዐፄዎቹ ዘመን ነበር የሚሉትን የመንግሥትና ሃይማኖት አንድነት ለማስቀረትና መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩበት አገር እንዲፈጠር...
አማራነትን ሣይሆን አማራዊነትን ያዙና ኢትዮጵያን አድኑ! (ሰሎሞን ንጉሡ)
አማራነትን ሣይሆን አማራዊነትን ያዙና ኢትዮጵያን አድኑ!
ሰሎሞን ንጉሡ
መንፈሴ በል ያለኝን እናገራለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማለችና የሚመለከታችሁ ሁሉ ፈጥናችሁ እንድታድኗት በልጆቻችን ስም እማጸናችኋለሁ፡፡ እኔን መሰል የዕድሜ ባለጠጋ...
ተረኞቹ የኦህዴድ/ኦነግ ጥምር መንግስት ምስራቅ አማራን የጠቀለሉበትን ካርታ እያለማመዱን ነው!!! (ውብሸት ሙላት)
ተረኞቹ የኦህዴድ/ኦነግ ጥምር መንግስት ምስራቅ አማራን የጠቀለሉበትን ካርታ እያለማመዱን ነው!!!
ውብሸት ሙላት
* “ዘመመ!” ብላችሁ የሰው ቤት አትግፉ
እሾህ ለማሳመር አበባ አታርግፉ!!!
(አለ እያዩ ፈንገስ)
* ትህነግ በጉርምስና ዘመኗ...
ያፈጠጠው ችግራችን፤ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለምን? (ብርሀኑ አድማሱ)
ያፈጠጠው ችግራችን፤ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለምን?
ብርሀኑ አድማሱ
* ኦሮሚያ ውስጥ ላሉ አማኞቻቸው ለጥናት ካሰራጬት የመጠየቅ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ "ከሃይማኖትህና ከጎሣህ ማንን ታስቀድማለህ? ለምን?" የሚል ጥያቄ ነበረበት፡፡...
በሀዲያ አካባቢ ቤተ ክርስቲያን መብቷ እየተገፈፈ ነው!! (አብርሀም አንዳርጌ)
በሀዲያ አካባቢ ቤተ ክርስቲያን መብቷ እየተገፈፈ ነው!!
አብርሀም አንዳርጌ
* "መልካም ወጣት" በሚል ሰበብ መንግስት ሆነ ብሎ ባደራጃቸው ሰዎች አማካኝነት የሃይማኖት ወረራ እያደረገ ይገኛል!
* በጣም አስገራሚው ነገር አርባ...
ጣይቱ የባሕልና የትምህርት ማዕከል 19 ነኛ ዓመት አብራችሁት እንድታከብሩ ይጋብዛል
ጣይቱ የባሕልና የትምህርት ማዕከል ባለፉት 19 ዓመታት በስደት ዓለም ሊከናወኑ ሳይሆን ሊታሰቡ የሚከብዱ በርካታ የጥበብ ሥራዎችን በሚያኮራ ውጤት አከናውኖአል:: በጥቂት ቀና ሰዎች ድጋፍ ባለማቋረጥ...


























