admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር…   (አቻምየለህ ታምሩ)

የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር...   አቻምየለህ ታምሩ አንዳርጋቸው ጽጌ ኖርዎይ ኦስሎ ተገኝቶ ባሰማው ዲስኩር የመጽሐፉን መውጣት  ተከትሎ ከተዥጎደጎደበት  ከዚያ ሁሉ ትችት በኋላም ሲባል የሰማውን ዝባዝንኬ ከመድገም ባሻገር...

የጠ/ሚንስትሩ ሰው ሰው የሚሸቱ አንዳንዴም የሚኮሰኩሱ ሀሳቦች!!! (መስከረም አበራ)

የጠ/ሚንስትሩ ሰው ሰው የሚሸቱ አንዳንዴም የሚኮሰኩሱ ሀሳቦች!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ አዳመጥኩት፡፡ግሩም ነበር!ጋዜጠኛዋ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንደተለመደው በሳል...

” ታየ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ብቅ አለበትና የኦሮሞን ሰውነትና ኢትዮጵያዊነት በቁመቱ ልክ አሳየው!!...

" ታየ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ብቅ አለበትና የኦሮሞን ሰውነትና ኢትዮጵያዊነት በቁመቱ ልክ አሳየው!! " ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም 2012 ዓመተ ምሕረት ተአምር አሳየን! ኅሊና የምትባል የመስከረምን...

ለኦዴፓ ፦ ከጃዋር እና ከኢትዮጵያ አንዱን ምረጡ!!! (ስዩም ተሾመ)

ለኦዴፓ ፦ ከጃዋር እና ከኢትዮጵያ አንዱን ምረጡ!!! ስዩም ተሾመ የእነ ጃዋር መሠረታዊ ዓላማ ምንድነው? በእርግጥ ብዙዎች በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያየ ሃሳብ እና አስተያየት ይሰጣሉ። ነገር ግን...

“ሰጎች”  (መስከረም አበራ)

"ሰጎች"  መስከረም አበራ  ሰጎች" የሚለው አባባል ራሱ መንጋ የሰውነትም የበግነትም ማንነት የያዘ ነው  "ሰው" እና  "በግ" ከሚለው ቃል የመጀመሪያውን እና የመጨረሻውን ፊደል ወስዶ የተፈጠረ ቃል ነው፡፡  "ሰጎች" ...

ከሐረር በራስ መኮንን የተመራው ቀዳሚው የአድዋ ዘማች ሠራዊት  ማንነት !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ከሐረር በራስ መኮንን የተመራው ቀዳሚው የአድዋ ዘማች ሠራዊት  ማንነት !!! አቻምየለህ ታምሩ ዶክተር መረራ ጉዲና ከሰሞኑ በዋልታ ቴሌቭዥን ቀርበው በሰጡት አንድ ቃለ ምልልስ የኦነጋውያንን ያልተመረመረ ትርክት...

EDITOR PICKS