>
2:18 am - Tuesday March 28, 2023

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ተስፋ ባልቆርጥም፣ መደንገጤን አልደብቅም፤ (አሰፋ ታረቀኝ)

ተስፋ ባልቆርጥም፣ መደንገጤን አልደብቅም፤  በባእለሲመተወ እለት ያደረጉትን ንግግር እንኳን እኛ ሰብአዊ ፍጡሮቹ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የሚበሩት...

በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስትያን ጉዳይ የአምስቱ እህት አብያተ ክርስትያናት ቅዱሳን ፓትርያርኮች ሊሰባሰቡ ነው!

በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስትያን ጉዳይ የአምስቱ እህት አብያተ ክርስትያናት ቅዱሳን ፓትርያርኮች  ሊሰባሰቡ ነው! የኤርትራ ፕረስ ድርጅት የኤርትራ...

ጐሠኛነትን/ድንቊርናን ዕርቃኑን ያስቀረ የአባቶቻችን ውሳኔ (ከይኄይስ እውነቱ)

ጐሠኛነትን/ድንቊርናን ዕርቃኑን ያስቀረ የአባቶቻችን ውሳኔ ለብፁዓን አባቶቻችን የቀረበ ጥሪ ከይኄይስ እውነቱ ቀዳሚው ማለፊያ ውሳኔ እንደተጠበቀ...

ጠ /ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ለካቢኒ አባላት የሰጡትን ማብራሪያ አስመልክቶ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ...

ጠ /ሚ/ር ዐቢይ አህመድ   ለካቢኒ አባላት የሰጡትን ማብራሪያ አስመልክቶ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ… ጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ፩. እስከ ሕይወት...

አባታችን አቡን ማትያስና የጭራቅ አሕመድ ሲሳይ አጌና ዘዴ (መስፍን አረጋ)

አባታችን አቡን ማትያስና የጭራቅ አሕመድ ሲሳይ አጌና ዘዴ  ጭራቅ አሕመድ ኢሳትን ለመበታተን ሲነሳ፣ በኢሳት ውስጥ በቀላሉ ሊደለል የሚችል ቁልፍ...

ታላቅ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ // መንግሥት እጅህን ከኦርቶዶክስ ላይ አንሳ!

የአብይ አህመድ ሽንገላና መሰሪ ተንኮል (ግርማ ካሳ)

የአብይ  አህመድ ሽንገላና  መሰሪ ተንኮል  ግርማ ካሳ አብይ አህመድ ብጹህ አባታችን ፓትሪያርክ አቡነ ማቴያስን፣ ፓትሪያርክ  ብሎ ለመጥራት...

በሰሜን ሸዋና ደቡብ ወሎ ጽንፈኛ ሽብርተኞች እያደረሱት ያለውን ጥቃት በተመለከተ የባልደራስ ድርጅታዊ መግለጫ....!

በሰሜን ሸዋና ደቡብ ወሎ ጽንፈኛ ሽብርተኞች እያደረሱት ያለውን ጥቃት በተመለከተ የባልደራስ ድርጅታዊ መግለጫ….! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ  በአማራ...