Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህዝቡ አሁን በአዋጁ ምክንያት የሚያጣው ዴሞክራሲያዊ መብት የለውም (አብርሀ ደስታ)
የኢህአዴግ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አውጇል። በህገመንግሥቱ መሰረት አዋጁ በሚኒስትሮች ምክርቤት ይወጣል፤ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ይፀድቃል።...

ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ሥልጣን (ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም)
ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በፈቃዱ ከባለሥልጣንነት ተሰናበተ፤ ብዙ ሰዎች አስተያየታቸውን በቴሌቪዥን ሲገልጹ እንደሰማሁት ከጠቅላይ ሚኒስትርነት በፈቃዱ...

‹‹የደረሰብህን በደልና ግፍ መቁጠር ከጀመርክ ቁስልህ ያመረቅዛል›› አቶ አንዱዓለም አራጌ
ታምሩ ጽጌ
ከእስር ተፈቺዎች ብሔር ተኮር ጥቃትና የንብረት ውድመት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲቆም አሳሰቡ
‹‹ቂም ይዤ ስላልወጣሁ መሄድ የምፈልገው...

የሰው ዘር ጭፍጨፋ በአዲስ አበባ (በጥበቡ በለጠ)
“እርሷን አሁን ከመሬት አፈር ይዛ የተነሳችውን ደም እግዚአብሔር አየ፤ ሊፈርድ ነው፡፡ ይህ ክፉ ስራችሁ በጭካኔ ሕዝቡን የሰው ሕይወት በማጥፋት ትጫወታላቸሁ፡፡...

ኦፌኮ ለኦህዴድ የድርድር ጥያቄ አቀረበ (አለማየሁ አንበሴ)
“ከ26ሺ በላይ የፖለቲካ እስረኞች በኦሮሚያ አሉ”
የኦፌኮ አብይ አጀንዳዎች
• የምርጫ ሥርዓት
• የምርጫ ቦርድ አደረጃጀት
• በኦሮሚያ...

ተጠቅላይ ሚንስትር ስልጣኔን እለቃለሁ ካሉ በኋላ በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰጡ አዝናኝ አስተያየቶችን በጥቂቱ...
ሰይፈ ነበልባል
*እኛ ከሞተሩ እንጂ ከካምቢዮ ጉዳይ የለንም::
*የስራ ልምድ ይፅፉላቸው ይሆን እንዴ?
*ስራ አጥ በበዛበት ሀገር ስራ መልቀቅ አይከብድም?
*ሀይለማርያም...

ክቡር ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳን ይተዋወቁ! (ዳንኤል ረጋሳ)
ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ኦህዴድን የተቀላቀሉት የደርግ ስርዓት ከመውደቁ ከጥቂት ወራት በፊት ገና በለጋ የወጣትነት እድሜያቸው በ1983ዓ.ም ነበር፡፡
~ ከመነሻው...