>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባርና የወያኔ ድርድር በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተቃጣ ሴራ!

ከታማኝ ምንጮች እንደተረዳነው በወያኔና በኦብነግ መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት በመጠናቀቅ ላይ ነው:: በናይሮቢ ተጀምሮ በዱበይ ከተማ ሲካሔድ...

"እህቴ በቅርቡ የምትፈታ አይመስለኝም" (የመብት ተሟጋቿ ንግሥት ይርጋ ወንድም)

የእህቴ ንግሥት ይርጋን የህይወት መንገድ በአዲስ አቅጣጫ የዘወሩት ተከታታይ ክስተቶች የተፈጠሩት በወርሃ ሐምሌ 2008 ዓ.ም ነው። ከዚያ በፊት ምንም...

የእስክንድር፤አንዷለምና አበበ ጉዳይ (ወንድወሰን ተክሉ)

**የህወሃት በማሰቃየት ተደሳችነቱ  እስክንድርን ጨምሮ 746የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ብሎ መግለጫ ሲሰጥ ማንቁርቱን ስንቆ የያዘውን ዘርፈ ብዙ አስጨናቂ...

ይቅርታ ጠያቂው መንግሥት ነው ወይስ እስረኞች? (ውብሸት ሙላት)

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ በስብሰባው ለአገራዊ መግባባት እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል እስረኞችን በምሕረት እንደሚለቅ ገለጸ፡፡ ውሎ ሲያድር...

ሰራዊቱ  ከውስጥ የሚንጠውን ፍርሃት ለመሸሽ-የሚፈራም ካገኘ ለማስፈራራት  ታንኮቹን፡ መድፎቹን፡ አሰልፎ እየፎከረ ነው

 መሳይ መኮንን ከእንቅልፌ መንቃቴ ነው። ዛሬ አድማ እንደሚኖር ያወቀው መንፈሴ በወጉም እንቅልፍ እንዳይኖረኝ አድርጎታል። እናም የነቃሁት ሌሊት ነው።...

የኢትዮጵያ ህዝብ ተራበተራ መታረዱን እንደቀጠለ ነው (ሉሉ ከበደ)

…ዛሬ ደግሞ ሃረር ሃማሬሳ ላይ ወያኔ ዳግመኛ ባዲስ የጭፍጨፋ ግንባር ከፍቷል።አንድ ሚሊዮኖችን አፈናቅለው ሺዎችን ገድለው ኦሮሞ አልተቀጣም ብለው...

7ቀን በአሜሪካ፦ አሜሪካኖች የቀድሞ መሪዎቻቸውን ያከብራሉ፣ ኢትዮጲያኖች ይራገማሉ! (ስዩም ተሾመ)

በዚህ ዓመት መስከረም ወር ላይ በአሜሪካን ሀገር የዋሽንግተን ዲሲ በነበረኝ የአንድ ሳምንት ቆይታ የታዘብኳቸውን ነገሮች በፎቶ አስደግፌ “እንሆ በረከት”...

የማለዳው የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ...(ነብዩ ሲራክ)

ስጋቱ ሲገፈፍ … ከቀናት በፊት እናቴ የእስረኞችን የመፈታት ዜና ስትሰማ ደስታዋ ወሰን አጣ ፣ እናት ነትና ” ያስሩህና ትጎዳብኛለህ ፣ አትምጣብኝ...