>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

«እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!» (ኤቫ አደም)

ታማኝ በየነ ባለፈው ሰሞን ባሳየን ድንቅ ስራው ፋሽስት ወያኔን «እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!» ሲል ገልጾት ነበር። ፋሽስት ወያኔ ትናንትና በመሪ...

እነዚህ ሰዎች እኮ አብደዋል!! (ግርማ ሰይፉ ማሩ)

ወዳጆቼ በአገራችን ያለው ገዢ “አብዮታዊው ዴሞክራሲያዊው ግንባር (አዴግ)” እብድ ነው ብሎናል ወዳጄ አቤ ቶክቻው፡፡ እኔም ተሰማምቻለሁ፡፡ ለዕብደታቸው...

የማለዳ ወግ...ስደቱን ልለየው ቀን መቁጠር ጀመርኩ! (ነቢዩ ሲራክ)

* የተበላበት ሳውዲ … * የምሽቱ ብስራት … * እኔና ስደቱ … * እናቴ ሆይ ደስ ይበልሽ … ቀኑ ብሩህ ነበር … ማልጀ ቢሮ ገብቸ እንደወጣሁ ልጆቹን...

ከስልኩ ጀርባ (አርአያ ተስፋማሪያም)

አቶ መለስ ህገ መንግስቱን ጥሰውና የፕሬዚደንቱን ስልጣን ነጥቀው ካባረሯቸው ከፍተኛ ጄኔራል መኮንኖች አንዱ በነበሩት አበበ (ጆቤ) ቦታ ጄ/ል አለምሸት...

«ያ» ትውልድ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመው ጸረ ኢትዮጵያ ሴራ ሲጋለጥ [ ክፍል ፩] (አቻምየለህ ታምሩ)

  ኢትዮጵያ ወደ በለጠ ስልጣኔ፣ ዲሞክራራሲ፣ የፓርቲ ፖለቲካ አደረጃጀትና ልማት እያደረገችው የነበረውን ግስጋሴ ባጭር ያስቀረውና የገታው «ያ» ትውልድ...

​የ​ህወሓት የበላይነት እና የዓረና ውስልትና (ስዩም ተሾመ)

1ኛ) ውስልትና የማን፦ የዓረና ወይስ የሌሎች? ሰሞኑን የዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ ያደረገውን ስብሰባ ተከትሎ ድርጅታዊ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫው...

ቀላል መንገድ እያለ ጠመዝማዛውን ለምን እንመርጣለን? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

የኦህዲድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በግልፅ በሀገር ውስጥ ላሉትም ሆነ ከሀገር ውጪ ላሉት የተደራጁም ይሁን ያልተደራጁ ወገኖች የአብረን እንስራ ጥር አቅርቧል። ኦህዲድ...

እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌ (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

አሁን አዲስ አበባ ደውዬ እንዳረጋገጥኩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እና አንዷዓለም አየለ ከወህኒ ቤት ተጠርተው “ጥፋተኛ ነን” ብለው ይቅርታ እንዲጠይቁ...