>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከእስር የተፈቱት አቶ በቀለ ገርባ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አንዱዓለም አራጌ፣ እንዲሁም ኡስታዝ አሕመዲን ጀበል እና አሕመድ ሙስጠፋ ከዶይቼ ቬለ ጋር

https://www.facebook.com/dw.amharic/videos/1860504580649296/

ለፍትሕና ለዴሞክራሲ የሚደረገው ትግል ይቀጥላል (ሸንጎ)

ብረትን መቀጥቀጥ እንደ ጋለ ነው (አቻምየለህ ታምሩ)

ጀግኖቻችን ከጠባቡ የፋሽስት ወያኔ የማሰቃያ ቤት ወጥታችሁ ሁላችን ወደታሰርንበት ሰፊው የኢትዮጵያ እስር ቤት በመቀላቀቃችሁ ደስ ብሎኛል። እንኳን...

በርና መስኮትህን ዘግተህ ድመትህን አትቅጣ!! (መስፍን ጌታቸው)

ድሮ በህፃንነቴ ዘመን እናቴ ትነግረኝ ከነበሩት ጣፋጭ ወጎች መሀል አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ በድሮ ጊዜ አንድ በትልቅ በትንሹ ዱላ መምዘዝና ያገኘውን...

ለዓላማችን ፣ ለባንዲራችን አብረን መስዋዕትነት ከፍለናል ስለዚህ ይቅርታ ባለመጠየቃቸው ደስ ብሎኛል (የአበበ ቀስቶ እናት)

~ አንደበተ ርቱዑ ፖለቲከኛ አቶ አንዱዓለም አራጌና አንጋፋው እና አይበገሬው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፣ የቅኔ ማኅሌቱ መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድና...

ቄሮ ያደገው በስልቱ ውጤታማነት ብቻ ሳይሆን በአመለካከት ምጥቀትም ነው (አፈንዲ ሙተቂ)

ከሁለት ቀናት በፊት የተወሰኑ ሰዎች በቄሮ የተጠራውን የስራና የገበያ ማቆም አድማ ተቃውመን ነበር። ከማስታውሳቸው ውስጥ የሚከተሉትም ጥሪው ይቅር የሚል...

የኦሮሞ ህዝብ ትግል ደረጃው ከፍ ብሏል!! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

የኦሮሞ ህዝብ በደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል፣ የትግል ደረጃውን ከፍ አድርጎ ሰቅሎታል። 1. የኦሮሞ ህዝብ በደሙ በክልሉ ላይ በአሁኑ ጊዜ የሚታዘዙትን...

ህዝብ ለወደደው ይገዛል፤ ያመነውን ያነግሳል!! (ኤሊያስ)

ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በአንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪነት የዘለቁት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ከእስር መፈታታቸውን ምክንያት...