>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በህወሓቶች የሚመራው ሜቴክ በማን አለብኝነት የማጭበርበር ወንጀሎችን እየፈጸመ ነው! (BBN)

የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ-ህወሓት ባለስልጣናት የሚመሩት ሜቴክ የተባለው ድርጅት፤ የማጭበርበር ወንጀሎችን እየፈጸመ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡...

አሁን እኛ አንገብጋቢ ጉዳያችን ይሄ አይደለም ! (ሰላም መሃመድ)

አንድ እንድታውቁ የምፈልገው ነገር ከዚህ በፊት ኩማ ደመቅሳ ይሁን ጁኔይድን ሳዶ የኦሮምያ ፕሬዘዳንት በነበሩ ወቅት የአማርኛ ጽሑፍ ከኦሮምኛ በይዘቱ...

ሠራዊቱ የገዛ ወገኑን ለምን ይጨፈጭፋል?

ጉዱ ካሳ የአንድ አገር የምድር የአየር እና የባህር ኃይል የሚቋቋመው የአገሪቱን ዳር ድንበር ከውጭ ወራሪ ኃይል ለመጠበቅ እና ሊከሰቱ የሚችሉ የተፈጥሮ...

ሰሞነኛ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያዊነት ትርክት ግርግርና ስሌቱ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

ሕወሐት/ኢህአዴግ ባልተለመደ ሁኔታ በ26 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያዊነት ቀን አክብሯል፡፡ በሕወሐት/ኢሕአዴግ ህገ መንግስት በኢትዮጵያ...

በግፍ የታሰሩት አንዷለም አራጌና እስክንድር ነጋ እንደሚለቀቁ የተጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ

እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 746 ግለሰቦች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ ተወሰነ (ጌታቸው ሽፈራው)

በተለያዩ ወንጀሎች ፍርደኛ የነበሩ 417 ታራሚዎች ይቅርታ እንዲደረግላቸው በይቅርታ ቦርድ ተወሰነኗል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዛሬ እንዳስታወቀው...

አስራ ስምንተኛዋ መርፌ (አቢ ጌቱ)

በጦርነቱ ያሸነፉ ጎፈሬ ወታደሮች አዲስ አበባን ተቆጣጥረዋት በደስታ እየጨፈሩ ነው ። ከዚም ከዛም ቅልጥ ያለ ጭፈራና ሁካታ ይሰማል! ከሚተረማመሱ ታጋዮች...

የትግራይ ብሄርተኞች የማንነት ቀውስና የትግራይ ትግርኛ ቅዠት (ቬሮኒካ መላኩ)

ትግራዮች እና የኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች /ብሔሮች ናቸው ! በግዜ መጣበብ ምክንያት ከማህበራዊ ሚዲያው ራቅ ብያለሁ። ብዙ የማነሳቸው...