>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከሩቅ ሳይሆን ከቅርብ የሚሰማው አስገምጋሚው የለውጥ ድምፅ (መሳይ መኮንን)

ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ ነው። ይህ ሳምንት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁነኛ ለውጦች የምናይበት ሊሆን እንደሚችል በባለፈው ጽሁፌ አንስቼ ነበር። ቄሮዎች...

ኃይለማርያም ደሳለኝ  ለምን ለቀቁ? (ክንፉ አሰፋ)

ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው...

«እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!» (ክፍል ፪) [አቻምየለህ ታምሩ]

የትግራይ ወታደሮች የሚያንገላቱት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ የዘመቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሁሉ የተዋደቁለት ሰንደቅ...

የህወሓት እና ኦህዴድ ፍልሚያ ያስከተለው የማቃት ስቅታ ወይስ የኃይል ጨዋታ? (ስዩም ተሾመ)

በተለይ ባለፉት ሦስት አመታት ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የነበሩበትን ሁኔታ በትውስታ ስመለከት ሁለት የተለያየ ስሜት ይፈጥርብኛል። አቶ ኃይለማሪያም...

ታላቅ አደራ በታላቅ ሰው !! (ይድነቃቸው ከበደ)

የኔታ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ! በጀግኖቻችንን ቤት በመገኘት እንኳን ከእስር ተፈታችሁ በማለት አባታዊ መልእክታቸውን አሰተላልፈዋል። እጅግ በጣም...

የትግራይ ብሄርተኞች የማንነት ቀውስና የትግራይ ትግርኛ ቅዠት (ቬሮኒካ መላኩ)

ትግራዮች እና የ ኤርትራ ብሄረ ትግርኛ ሁለቱ የተለያዩ ነገዶች/ብሔሮች ናቸው ! የምስራቅ አፍሪካ የቀይ ባህር አካባቢ ፖለቲካ በቅርብ ግዜ ውስጥ ወደ ለየለት...

"ከጠቅላይ ሚንስትሩ በላይ ያሉ አጠቃላይ ሚኒስትሮች  ሥልጣን ይልቀቁ" (አባይነህ ካሴ)

እንዲህ ዓይነት ቁልፍ ስልጣን የያዘ ሰው ስልጣን ለቅቆ ከፌስ ቡክ ፌዝና ተረብ ውጭ አንድም ስሜት የሚሰጠው ሰው  በእውነትም ሐገራችን ትልቅ ችግር ውስጥ...

አገራችን ዛሬ የሚያስፈልጋት ፍቱን መድሀኒት እንጂ ማስታገሻ አይደለም (ዳንኤል ክብረት)

መንግሥት መረራ ጉዲናን፣ እስክንድር ነጋን፣ አንዱዓለም አራጌን፣ በቀለ ገርባንና ሌሎችንም የፖለቲካ እስረኞችን መፍታቱ አንድ ርምጃ ወደፊት ነው፡፡...