>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህዉሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም [ከአግ7 የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ]

ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል!! ህዝባዊ ወያኔ ሃሪነት ትግራይ የመንግሥት በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ ጠባብ አላማውን ለማሳካት ሲል...

ኢትዮጵያን አትርሱ አጥር ድንበር አታብዙ በዘረኝነት አትታለሉ! (መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ)

ኢትዮጵያን አትርሱ! በፖለቲካ በዘረኝነት አትታለሉ አትጭበርበሩ። አጥር አታብዙ። ድንበር አታብዙ። ልዩነት አታብዙ። ውደዷቸው ይውደዷችሁ። ለምሳሌ...

ኦህዴድ ለቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ መኪና አበረከተ

የሚኪናው ዋጋ 3 ሚሊየን ብር ወጥቶበታል።  የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ ለቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተሽከርካሪ እንዲገዛላቸው በወሰነው...

ብአዴን እና ኢፒዲኦ ፈጣሪያችሁ ወያኔ ሊያጠፋችሁ መወሰኑን እንድታውቁት

 – አባይ ጸሀየ ፡ እኛም ተናግረናል እነሱም ተናገረዋል ለመጠፋፋት ዝግጁ ነን!! አዳነ አታነው አባይ ጸሀየ የሚባል የወያኔ አለቃ ዛሬ አይጋ ገጽ ላይ...

የአስቸኳይ ጊዜ ሕግን በተመለከተ ትኩረት የሚሹ ነጥቦች፤ (ውብሸት ሙላት)

አገራችን፣ ከመስከረም 28/2009 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 28/2009 ድረስ የተዳደረችው በተለምዷዊው የሕግ ሥርዓት ሳይሆን ‘በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ’ ነው፡፡ አሁንም...

የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ምክረ ሃሳብ (ስዩም ተሾመ)

መግቢያ ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና...

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል (ክንፉ አሰፋ)

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤  እነ ዶ/ር...

ኢትዮጵያ መካን አይደለችም (አንተነህ መርዕድ)

አባቶቻችን ለውጭ ወራሪ ሳያስደፍሩ ያቆዩአት ኢትዮጵያ ለብዙ የአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት  ተምሳሌት የሆነችውን ያህል ዛሬ ከኋላዋ የተነሱት ሁሉ በብልፅግናና...