>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከመቀሌ ወደ ቃሊቲ ተዘዋውረዋል ተባለ (ዘመድኩን በቀለ)

~ በነገራችን ላይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መቐለ ነበር እንዴ የታሰሩት ? ~ መቐለ ~ ባዶሽድሽተ ~ ቃሊቲ ~ ሎንዶን ~ እንጊሊዝ መረጃ ሰጠች ፣ መረጃውን እነ አጅሬ...

ከዚህ አዙሪት መውጣት ግድ ይላል !!! (መሳይ መኮንን)

ሂሳቡ ቀላል ነው። ዶ/ር አብይ አህመድን የኦህዴድ ሊቀመንበር አድርጎ መሰየም። አቶ ለማ መገርሳ ምክትል ሊቀመንበር እንዲሆኑ ማድረግ። ቀጥሎ ዶ/ር አብይ...

መቼም እንድ ድንቁርና እንደልብ የሚያናግርና ድፍረት የሚሰጥ የእውቀት ጾመኝነት የለም ! ! !

  አቻምየለህ ታምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረም ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ እነ ተስፋዬ ገብረዓብ ያሰራጩትን...

ለአየር ሀይሉ የጎጥ አሰራር ምቹ ባለመሆናቸው ብቻ የበቀል ጅራፍ የሚጮህባቸው መኮንኖች (ጌታቸው ሽፈራው)

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ፣ መቶ አለቃ ገዛኸኝ ድረስ፣ መቶ አለቃ ዳንኤል፣ መቶ አለቃ ብሩክ እንዲሁም መቶ አለቃ አንተነህ  ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ ከአንድ...

ከለማ ምን አገኘን? [ያዬ አበበ - የግል ዕይታ]

  አቶ ለማ መገርሳ በብዙዎቻችን ሰፊ ትኩረት ስበዋል። ትኩረት የሳቡባቸው ከአቶ ለማ ያየናቸው ሦስት ተመራጭ (quality) ነገሮች አስተውያለሁ፦ 1. በጎነትና...

ጉርምስና ያሸነፋት ሃገር (ተሾመ ታደሰ)

የፖለቲካ ጉርመስና የዕድሜ ድንበር የለውም፡፡ ሰማኒያ ዓመት ሞልቶህም አንደ አፍላነትህ ዘመን ዘራፍ ያሰኝሀል፡፡ ለገላጋይ አስቸግረህ መደራደር ውርደት...

ኦህዲድ በህግ ስም የተቀባበለችውን ጥይት አከሸፈ (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

አንዳንድ ወገኖች በህግ ስም ኦህዲድን ከጨወታ ውጪ ለማድረግ በጣም ተዘጋጅተው ነበር። ታስቦ የነበረው ኦህዲድ ለማን ቢያቀርብ የፖርላማ አባል በለመሆኑ...

ዶ/ር አብይ አህመድ ለህዝብ እና ለመንግስት ብቸኛው አማራጭ!! (ሄኖክ ተሾመ - ቦስተን)

 “እውነት የማውቀው አብይ ጠቅላይ ሚንስትር ሊሆን ነው??” እኔ “የምነግርህ 90% ያለቀ ጉዳይ ነው።” ወዳጄ ………… ታዲያ ለምን ብዬ...