Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አቶ አንዷለም አራጌ፣ እስከንድር ነጋና አቶ በቀለ ገርባን ያድምጡ
https://www.facebook.com/118697174971952/videos/664361417072189/

ስለአድዋ ጦርነት ምን ተባለ? (ጳውሎስ ኞኞ እንደጻፈው)
“…ውጊያው እስቲጀመር እንጠብቃለን፡፡ …እህቴ ሆይ ይህ ደብዳቤ ሲደርስሽ በሕይወት እንደሌለው ቁጠሪው፡፡ በሕይወት የምትቀሪው አንቺ እህቴ ለታዘዝኩት...

ዲፕሎማሲውን በታላቅ አስተውሎትና ብልሀት ያስጓዙ ዘመናቸውን የቀደሙ ንጉሰ ነገስት (ጌታቸው ኃይሌ)
አንደኛ የአፄ ቴዎድሮስ እስረኞች መቅደላ ላይ ሲማቅቁ ልጅ ምኒልክና አጃቢዎቻቸው ምንም ሳይነካቸው አመለጡ።
ሁለተኛ፤ የወሎ ገዢ ልዕልት ወርቄም ልጇ...

''ጀግንነት አይሰማኝም፤ ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፡፡'' (ወይዘሮ እማዋይሽ ዓለሙ)
የሐበሻ ወግ፡- በቅድሚያ ከእስር በመፈታትዎ እንኳን ደስ አለዎ
ወ/ሮ እማዋይሽ፡- አመሰግናለሁ፡፡
የሐበሻ ወግ፡- ባልሳሳት እስር ቤት የቆዩት ዘጠኝ...

አደዋን የካደ የአደዋ ሰው (ሚሊዮን አየለች)
በሀገራችን አባባል ‹‹ሙት ወቃሽ አታድርገኝ›› ይባላል እግርግጥ ነው የሞተን ሰው ከሞተ በኋላ መውቀሱ ጥቅሙ የዚህን ያህል ነው እንደ መንፈሳዊ ሆነን...

የትግራይ ሕዝብ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ያለውን አጋርነት የሚያሳይበት ታሪካዊ አጋጣሚ....! (ብሌን አማረ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ለመልቀቅ ያላቸውን ውሳኔ አቅርበዋል፡፡ እርምጃውን በዜጎች ላይ የሚካሄደውን አፈናና ስቃይ ያስቀራል...

እስኪ እንነጋገር አለ ብዙ ነገር (አበባየሁ ደመቀ)
በሚቀጥለው ሳምንት ኢህአዴግ ሊቀመንበሩን ይመርጣል፡፡አባል ድርጅቶቹ ወኪሎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ኦህዴድ በግልፅ እና በዴሞክራሲያዊ መንገድ ከቲም...