Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ክፍት ደብዳቤ: “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” (ስዩም ተሾመ)
ለ፡-ኢፊዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት
ጉዳዩ፡- የአስቸኳይ ግዜ አዋጅን ውድቅ ስለማድረግ
የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት።...

መተማን ለሱዳን የሸጠው ደመቀ መኮንን ነው (ኤርሚያስ ቶኩማ)
የደመቀ መኮንን ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ሊፈጥረው የሚችለውን
በመገንዘብ ለቀጣይ ትግል መዘጋጀት ይኖርበታል
– መተማን ለሱዳን የሸጠው ደመቀ...

ጻእረ ሞት (ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)
…….በ 1983 የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ልማዱ የተነቀለውን በደስታና በእልልታ ሸኝና ጉልበተኞች የተከሉትን በደስታና በእልልታ ተቀበለ፣ወዲያው ማልቀስ...

የዘመኑን ጎልያድ ዓይኑን ጨፍኖ ''የአጥፍቶ መጥፋት'' መስመር ላይ ሽምጥ እየጋለበ ነው (መሳይ መኮንን)
ትልቅ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። የፊታችን ዓርብ የሚሰበሰበው ፓርላማ አስቸኳይ አዋጁ ላይ...

ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!
አቻምየለህ ታምሩ
እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን...

" ታሪክ ራሱን ቧልት በሆነ መንገድ ሲደግም!" (ኤርሚያስ ለገሰ)
አንድ safegurding Tegaru lives በሚል ስያሜ የሚጠራ ኮካ ( ኮተታም ካድሬ) ” ደኢህዴን ከኃይለማርያም ወደ ሽፈራው ሽጉጤ ያደረገው ለውጥ የጥልቅ ተሃድሶ እድገት...

የሻዕብያና የወያኔው በረከት ሰምዖንና የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ! (ተፈሪ ደምሴ)
ኤርትራዊው መብርሀቱ ገብረሕይወት፤ የኢሕአፓው አንበርብር፤
የሻዕብያና የወያኔው በረከት ሰምዖንና የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ!
በረከት ሰምዖን በሕወሓቱ...