Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች" (ታደለ ጥበቡ)
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች (በተቻለ መጠን በቀጥታ ከአማርኛው የተወሰዱ )እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር...

" ቆራጣው ዮሀንስን" ፍለጋ (ቬሮኒካ መላኩ)
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብዙ ነገሮች ተፈራርቀው አለፉ።
ምስኪኑ ጠቅላይ ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከስልጣኑ ተወገደ ወይም ራሱን አስወገደ...

"...አልሙዲ ቂመኛ ነው። ተከታትሎ እንዳይበቀለኝ ብቻ አድርግልኝ እኔ ፖለቲካ ውስጥ አልገባም..." ታምራት ላይኔ
አርአያ ተስፋማርያም
አቶ ታምራት ላይኔ 18 አመት ከተፈረደባቸው በኋላ ድጋሚ ተከሰሱ። የተከሰሱት በአቶ መለስ የተላከባቸውን የድርድር “ሃሳብ”...

የህወሓት የበላይነት በውዴታ አልያም በግዴታ ያበቃለታል (ስዩም ተሾመ)
ከሦስት አመት በፊት በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ኢምባሲ ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ላይ ከጀርመንኛ፥ እንግሊዘኛ እና አማርኛ በተለየ የትግሪኛ...

የፕረዝዳንት ለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ (ክፍል አንድ)
አዲሱ አረጋ ቂጤሳ
የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የካቲት 15/2010 ባካሄደዉ ስብሰባ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉ ይታወሳል፡፡...

ሲራጅ ፈርጌሳ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና ተጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የተቃረበ ይመስላል (ኤርሚያስ ለገሰ)
#ምክንያት አንድ: ለትግራይ ነፃ አውጪ ከደመቀ መኮንን ሲራጅ ፈርጌሳ በሁለት እጥፍ አድርባይ ነው።
#ምክንያት ሁለት: ሲራጅ ፈርጌሳ ከደመቀ መኮንን...