Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሰዓት እላፊው – (በዕውቀቱ ሥዩም)
” አንገብጋቢ ችግር -አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት- አስቸኳይ ጊዜ አዋጂ- ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ደባሪ ነገሮች በሙሉ “ፈጣን”ናቸው፡፡ በፍጥነት መጥተው ደሞ...

“ የህዝቡ የመብት ጥያቄ መብትን የሚጥስ አዋጅ አይመለስም (ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሁ በዘፈቀደ የሚደነገግ አይደለም፡፡ ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው አዋጁ ሊጣል የሚችለው፡፡ አንደኛው ግልፅ ጦርነት...

ዘመቻ "በጋዜጠኛ" (በዘጋቢ) ሄኖክ ሰማእግዜር ላይ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
የዛሬ አራት ዓመት አካባቢ ግ7 እንደዛሬው ሳይበለሻሽና ሳይመረዝ ከአርበኞች ግንባር ጋር አንድ በነበረበት ጊዜ “በአርበኞች ግንቦት 7 ሕዝባዊ ትግል...

“አንዳርጋቸው ጽጌ መንፈስ ነው።” ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ (ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ)
የአንዳርጋቸው “ሌጋሲ”– የትውልድ ቅርስ፣የትግል ቅርስ …የመስዋዕትነት ቅርስ ነው!!!
“አንዳርጋቸው ጽጌ መንፈስ ነው።”
ከጸጋዬ ገብረመድህን...

የት አባቱ ንስና! (በፈቃዱ ሞረዳ)
አንደኛ፡-
ልክ ሦስት ወር ሆነዉ መሰለኝ፡፡ በአንዱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገር ዉስጥ ከሚገኘዉ የቀድሞዉ ቱጃር የአሁኑ ስደተኛ ዘመዴ ጋር ተደዋዉለን ‹‹...

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአማካሪነት ቦታ እንዲሰጣቸው ተወሰነ
“ኦህዴድ ቃል የገባውን ፈፅሞልኛል፤ በተደረገልኝ ሁሉ ደስተኛ ነኝ”
አለማየሁ አንበሴ
ሰሞኑን 3 ሚሊዮን ብር የሚገመት መኪና ከኦህዴድ የተበረከተላቸው...

"አሁን የሚያስፈልገን የአስቸኳይ ጊዜ አንድነትና ፍቅር ነው" (ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ)
• ማረሚያ ቤት መታረሚያ ቦታ እንጂ መሰቃያ መሆን የለበትም
• የጋዜጠኝነት ሙያ እዚህ የደረሰው በጋዜጠኛው ብርታት ነው
• የሽብርን...

"...ይህ አስተሳሰብ በተግባር ከሚውል ኢህአዴግን መቅበር ይቀላል" የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ
ያሬድ ጥበቡ
በ77 ቢሊዮን ብር ጉድለት ስሙ በተደጋጋሚ የሚነሳው የህወሓቱ አባይ ፀሃዬ “ፌዴራል ፕሮጀክቶች በክልል ህዝብ ብዛትና የመሬት ስፋት ይለካ...