>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሚኒሊክ ~ ዓድዋና ~ ባንዳ የዓድዋ ጦርነት አሳፋሪ ገጾች (ዘመድኩን በቀለ)

     ~ ” ባንዳ ሆድ እንጂ ብሔርና ሀገር የለውም “ አከተመ ። ~ ሼህ #ጧላ እና #ራስ_ስብሃት የመጀመሪያዎቹ ከወራሪው የጠላት ጦር ጎን ተሰልፈው የሀገራቸውን...

የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

እንኳን ለታላቁ የአድዋ ድል ፻፳፩ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል አደረሳቹህ! በእርግጠኝነት የክብርን፣ የኩራትን፣ የማንነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የፍትሕን፣...

የለማና ዶክተር አብይ ቡድን እስከዛሬ የመጣበት መንገድ ቀላል የሚባል አይደለም!!! (ሰይፈአርዕድ አምደፅዮን)

  የህዝብን የልብ ትርታ እያዳመጡ አባዛኛውን የኢትዮጵያ ህዝብ ከባባድ የሊቀሰይጣን ወያኔን የተንኮል ወጥመድ በእርጋታና በጥበብ እየበጣጠሱ የመጡ...

ከቶ ማን አዚም አደረገብን? (ቴዎድሮስ መብራቱ)

እነሱ እንደዚህ ነበሩ፡፡ አዎ በዙፋን ሊጣሉ ይችላሉ፣ አዎ በግዛት ማስፋፋት ጦር ሊማዘዙ ይችላሉ! አዎ በአለመስማማት ሊሸፍቱ ይችላሉ! ባገር የመጣን...

በነገው ዕለት የሚሰጥ የአንድ ሰው የተቃውሞ ድምጽ ከፍተኛ ዋጋ አለው፤ ያ ሰው ከገዳዮቻችን አንዱ አይሆንም (ዶክተር ታደሰ ብሩ)

ኢትዮጵያ ውስጥ የፓርላማ አባል መሆን እንደ አሁን ሰቆቃ የሆነበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም። የፓርላማ አባላት ድምጽ ሲሰጡ ”የመረጣቸውን ሕዝብ“ እና...

የበረከት የአትርሱኝ ተማጽኖ (ፋሲል የኔዓለም)

ሰሞኑን በረከት ስምዖን በኢቢሲ ብቅ ብሎ የአትርሱኝ ተማጽኖውን አቅርቧል። አምና በረከት ስምዖን ከአባይ ጸሃዬና አባዱላ ጋር የኢቢሲን ሰዓት ለአንድ...

ኢትዮጵያ የዘነጋቻቸው ድምፆች (ጌታቸው ሺፈራው)

 ምርጫ 97  ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና...

ወያኔ-(ህወሓት ) በወሎህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ(ተንኮል) በጥቂቱ (ከይርጋለም ታደሠ) 

1. ራያአዘቦ ከወሎ ገንጥሎ በጉልበት ወስዷል!! 2. አውሳ የወሎ አማሮች እና አፋሮች በጋራ የሚኖሩበት ምድር ሆኖ ሳለ ወያኔ ግን አማራን አውሳ ላይ ሁለተኛ...