Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሀሬ ጋናማ በዴ ገልገላ ኩሪን ህንዴብስቱ" ትርጉም ''ጠዋት የጠፋች አህያ ማታ ላይ ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል'' (አበባየሁ ደሜ)
ቁጭ ብሎ የሰቀሉት ቆሞ ለማውረድ ይከብዳል ይላሉ አበው፡፡የቲም ለማ ቅርቃር ውስጥ መግባት ሚስጥሩ የግምባሩ አደረጃጀት ነው፡፡አራት አባል ድርጅቶች(ኦሆዴድ፣ብአዴን፤ህወሀት፤ደህዴን)፡፡180...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን'' 346 ድምፅ ውድቅ አድርጎታል። (ስዩም ተሾመ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን “የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ” ውድቅ አድርጎታል። የሕዝብ ተወካዮች...

<<ኢትዮጵያዊያን ናቸው›› (ህይወት እምሻው)
ከ122 አመታት በፊት
አንዴ በዲፕሎማሲ፣ አንዴ እንደ ፍልፈል የኢትዮጵያን መሬት በመቦርቦር ዳር ዳር ሲል የነበረው ጣልያን ጦርነት ሲከፍትብን የኢትዮጵያን...

የጦር ወንጀለኛዉ ብቻዉን ይቆማል፤ ወርቅ ነኝ የሚለዉ በእሳት ይፈተናል!! (ሃራ አብዲ)
ሃያ ሰባት አመት፤ ያከማቸዉ ሃጢያት፣
ምድሪቱን ከበዳት፤ መሸከም አቃታት።
የኢትዮጵያን ፓርላማ፤ በጦር አስፈራርቶ፣
አዋጅ ካስጸደቀ፤ በጉልበት ደንፍቶ፣
አናጸድቅም...

እንዴ! እነኝህ ሰዎች ግን የምር ቂል ናቸው ልበል???
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የወያኔ ካድሬዎች (ወሽዋሾች) የተሞሉበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተብየ የዛሬው ጉባኤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያጸደቀበትን...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ፀደቀ ተባለ? (ደ/ር ታደሰ ብሩ)
ህወሓትን ለማዳን ሲባል በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገውን ፍጅት ህጋዊ የሚያደረገው “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” በ346 አባላት ድጋፍ፣ በ88...

የህወሀት የበላይነት የተንሰራፋበት ምክር ቤት - አሳፋሪ ታሪክ ተመዝግቧል የሞት አዋጁም ጸድቆብናል!?! (መሳይ መኮንን)
ብዙዎቻችን ትንሽ ዕድል ሰጥተናቸዋል። ምናልባት የዘመናት ሃጢያታቸውን በዚህች ቆራጥ ውሳኔያቸው ሊያካክሱ ይችሉ ይሆን በሚል ግመል በመርፌ ቀዳዳ የመሽሎክ...