Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለአድዋ ትርጉም ፍለጋ! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
አሁን ከመሸ በፌስ ቡክ የውስጥ መስመር፣ ‹‹ጋሼ ምነው ዝም አልክ? በእለተ አድዋ ምንድነው የሚሰማህ? ለመሆኑ አድዋ ለአንተ ምንድነው?›› የሚል መልእክት...

አባትና ልጅ በቤታቸዉ ዉስጥ ተገደሉ። የወያኔ ሰራዊት እንደ እብድ ውሻ ኦሮሚያ ዉስጥ እየተቅበዘበዘ ነው (ራዲዮ አፉራ ቢያ)
ለግድያ የተሰማራዉ የወያኔ ሰራዊት በኦሮሚያ መንደሮች ዉስጥ እንደ እብድ ዉሻ እየተቅበዘበዘ መሆኑ ታወቀ።
በዛሬዉ ዕለት ጉደር ዉስጥ ኣባትና ልጅ በመኖሪያ...

"ቲም ለማን መደገፍ ትክክል ነበር" (እስራኤል ስቦቃ)
ቲም ለማን መደገፋችን ምንም ስህተት አልነበረውም። አንዳንዶች ተሳስተን እንደነበረና ሂሳችንን እንድንውጥ እየጎተጎቱን ነው። #ቲም_ለማን መደገፋችን...

የምርኮ ሥነ ልቦና እንደ አባዱላ (ሙሉቀን ተስፋው)
በHBO እየተዘጋጀ የሚቀርብ Game of Thrones የሚባል ረዥም ተከታታይ የታወቀ ሙቪ አለ፤ ሙቪው Westeros እና Essos በሚባሉ ምናባዊ አገሮች የንግሥና ሥልጣን ታሪክን...

ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ በወያኔ ካድሬዎች ወደ ጃፓን ተመልሶ እንዳይሄድ ታፍኗል
የጀርመን ድምፅ የአማርኛው ክፍል የጃፓንና የሩቅ ምስራቅ ዘጋቢ እንዲሁም የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተእራካሪ የሆነው IFJ(international freedom of Journalist)ጃፓን...

የኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ! (አገኘሁ አሰግድ)
ነፃነት ያልነካው ትዳር እና ሀገር መፍረሱ አይቀርም ብዬሻለሁ። አልሰማሽም። አለመስማት የአፍራሾች ምልክት ነው። የማይሰሙ መንግስታት ሀገራቸውን፣...

አዋጁ የበላቸው ወጣቶች (በጌታቸው ሺፈራው)
ዛሬ ጠዋት ነው። አንድ በቅርቡ የተፈታ ወዳጄ ደውሎ፣ ባለፈው አመት በታወጀው አዋጅ ከባህርዳር ታፍኖ የተወሰደ ወጣት ቤተሰቦች፣ ወጣቱ ተገድሏል ብለው...

የደመቀ መኮነን ኦህዴድን መክዳት፤ የለማ ቡድን መነጠል፤ ጠቅላይነቱና ሌሎችም (ሚኪ አማረ)
የለማ ቡድን የባለፈዉን አመት በደንብ ሲያጠቃ የከረመ ቢሆንም አጨራረስ ላይ ከራሱ ጉድለት ወይም ከሌሎች በደረሰበት ክህደት እንደአጀማመሩ የሚያምር...