Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አቢዮት ለነጻነት: "ደም ሲፈስ ደም ይግላል!!" (በአምላክ ስሜነህ)
እምቢ ማለት ከጥንት ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የወረስነው፣ የነበረ!! ያለ!! የሚያኮራ የጀግንነት ሙያ ነው!! ትናንት አያት ቅድመ-አያቶቻችን ዘራፍ ወንዱ!!...

እነሆ በዛሬው ዕለት የዐድዋ ድል በፓርላማችን ተደገመ (ዘመድኩን በቀለ)
~ 1888 የዐድዋ የድል ቀን –
~ 88 ድል አድራጊ የፓርላማ አባላት ቁጥር
#ETHIOPIA | አዲስአበባ ~ 4ኪሎ ~ ፓርላማ
~ የዛሬ 122 ዓም የካቲት 23/1888 ዓም አባቶቻችን...

የወያኔ ጀኔራሎች ሴራ የኦሮሚያን ፖሊስ ሃይል ትጥቅ ማስፈታት (እስራኤል ሰቦቃ)
“በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም በጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ቢሮ ውስጥ ትናንት ምሽት በተካሄደው የሚስጥር ስብስባ ከደርግ ዘመኑ ነጻ እርምጃ ጋር...

የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ ያጸደቁት 346ቱ ነገ በታሪክና በትውልድ ፊት ለፍርድ የሚቀርቡ ወንጀለኞች ናቸው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
የፋሽስት ወያኔን የግድያ አዋጅ የተቃወሙት 88ቱ ተወካዮች ባርነትን እምቢኝ ያሉ የአድዋ መንፈስ የወለዳቸው እውነተኛ ጀግኖች ናቸው!
ከዛሬ 122 ዓመታት...

እየፈራረሰ ያለውን የህወሃት የበላይነት በአስቸኳይ አዋጅ ስም ለማስቀጠል የተጀመረውን ዘመቻ ለመቆራረጥ ወቅታዊና ወሳኝ ጥሪ ቀርቧል!!!
ጃዋር መሃመድ
እንደሚታወቀው ለመውደቅ እየተንገዳገደ ያለው የህወሃት አገዛዝ በህዝቦች ላይ የጫነውን የጭቆናና የጭፍጨፋ ቀንበር ለማራዘም በሚያደርገው...

በግሌ የሕገመንግሰቱ ድንጋጌ እንዲከበር፤ ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሻር እጠይቃለሁ!!! (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ፓርላማ ማለት እንደ እኛ አገር የጥያቄና መልስ መድረክ ባልሆነባቸው አገሮች፤ ፓርላማ የሃሣብ ፍጭት ማድረጊያ መድረክ ነው፡፡ የፖለቲካ ስንክሳር ማወራረጃ...

ድምጽ የመስረቅ አባዜ (ክንፉ አሰፋ)
አይን እና እግር ያወጣ ውሸት ሲሰማና ሲታይ ይህ የመጀመርያው አይደለም። “ጨፍኑ እናሞኛችሁ” አይነት ንቀት ግን አሁን ላይ ፈሩን እየለቀቀ...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚቆም የነጻነት ትግል እንደማይኖር በተግባር ለማሳየት ዝግጁዎች ነን።
የአርበኞች ግንቦት 7 ርዕሰ አንቀፅ
የህወሃት አገዛዝ ለዛሬ የካቲት 23 ቀን 2010 ጠርቶት የነበረው አስቸኳይ የፓርላማ ስብሰባ የካቲት 9 ቀን 2010 የሚንስትሮች...