>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በነ አቡነ ማቲያስ የከሰረችው ኢትዮጵያ እነ ቄስ ቶሎሳን አግኝታለች! (አቻምየለህ ታምሩ)

ይንቃታል ሞትን ነፍሱን ያከበረ፣  ለልፋጭ ለእባሽ ለሆዱ ያልኖረ፤  ይህ ግጥም የተቋጠረው  ለቄስ ቶሎሳ  አይነት የቁርጥ ቀን  አገር አውሎች ነው።...

አባዱላ Team ለማን ለማስበላት ቆርጦ ተነስቷል

የዘንዶው አፍ ተከፍቶ እየጠበቃቸው ነው ዋዜማ ራዲዮ:- የለማ ቡድን ለመበላትም ሆነ ነፃ ለመውጣት የመጨረሻው ሰአት ላይ ነው።የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ...

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲሉ፤ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስንል (ሸንጎ)

የወያኔ ፓትርያርክ ምሕላ የመጥራት የእምነት/ሞራል ብቃት የለውም (ከይኄይስ እውነቱ)

የሃይማኖት አባት አድርገህ የማትቀበለውን ሰው ለለበጣ ‹አቡነ› እና ‹ብፁዕ› እያሉ መጥራት ለራስ አለመታን በመሆኑ አልፈቀድኩትም፡፡ ጊዜው የወሬ...

አጼ ምኒልክ ከአለም ጋዜጠኞች ጋር ያደረጉት ውይይት | አራዳ ጊዮርጊስ 1895/97 ዓ.ም አበበ ባልቻ እና የሸገር ጋዜጠኞች

በሀገር ውስጥ ባሉን መስመሮች ሁሉ መተላለፍ የሚገባው ወቅታዊ መልእክት!

የአርበኞች ግንቦት 7 የአመራር አባል አቶ ነአምን ዘለቀ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋሽስቱ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት  ትግራይ ነፍሰ ገዳዮች ጋር እያደረገ በሚገኘው...

የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ-ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ...

በይግባኝ ችሎት በነፃ የተሰናበቱት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጣታቸውን አፀናው

ታምሩ ጽጌ በሙስና ወንጀል ተከሰው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት አራት ዓመታት ከስምንት ወራት ፅኑ እስራትና 60,000 ብር የገንዘብ ቅጣት...