>

ዝ---ም አልናቸው!!  (ዘ ማርያም መ)

 ያኔ ብሶት ወለደን አሉና  ዛሬ ብሶት ሊሆኑብን ወደ ጫካ ከሸፈቱበት በሻቢያ መሪነት በአሜሪካ ደጋፊነት ሃገራችንን ወረሩ ፣ችጋራቸውን፣ ችግራቸውን ፣ቅማላቸውን ፣ቅንቅናቸውን ሁሉ በኢትዮጲያ ምድር ላይ አረግፈው ሲያበቁ ዝ–ም አልናቸው!
ኦሮሞ ከአማራው፣ አማራው ከጉራጌው፣ጉራጌው ከትግሬው፣ እንዲሁም የተለያዩ ብሄረሰቦች ዘር ሳይመዙ ፣ወሰን ሳይገዘግዙ እርስ በራሳቸው ተጋብተው ፣ወልደውና ከብደው የኖሩባትን ምድር በጎጥ ከፋፈሉና ፣በድንበር ከለሉና አንተ እከሌ ነህ እንጂ ኢትዮጲያዊ አይደለህም አሉና ዜግነት የምትለዋን የመታወቂያ ቦታ ፍቀው ብሄር በምትል ተኳት! አሁንም ዝ–ም አልን!
        ከላይ ከቁንጮ ጀምሮ እስከ ፅዳት ሰራተኛ የራሳቸውን መሃይማን በሲቪል ሰርቪስ ዲግሪና ዲፕሎማ አስውበው በየመስሪያ ቤቱ ከገጠገጡ በኋላ ጥሮና ግሮ በችሎታውና በእውቀቱ ባለ ዲግሪ የሆነውን ኢትዮጲያዊ ሁሉ  በእናት  ሃገሩ የእንጀራ ልጅ ይመስል የእነሱን እኩይ ሴራ ለመደገፍ የወያኔነት ፎርም ካልሞላህ በሚል ከዳር ገፍተው ለስደትና ለውርደት ሲዳርጉት ዝ—ም አልን!!
      የያዛችሁት ፖለቲካዊ  አካሄዱ ኢትዮጲያን የሚበታትን፣በዘር የሚከፋፍል ፣እርስ በእርስ የሚያጋጭ ነውና እኛ እናንተ እንዳላችሁት መለያየት አንፈልግም ተው ብሎ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጲያዊ ጨዋነት በተናገራቸው በተቃወማቸው ባሩዳቸውን ግንባሩ ላይ ያነጣጥሩበት ጀመር፣ ሰይፋቸውን ይስሉበት ጀመር፣ ሾተላቸውን ይመዙበት ጀመር!!!  በስንት ኑሮ ውድነት ወላጅ አስተምሬ በሰው አድርሼ ልጄ ይጦረኛል ብሎ ሲጠባበቅ እየገፈታተሩ በፊቱ ያርዱት ጀመር!! በየቀኑ አስር ሞተ፣ ሃያ ሞተ የተለመደ ቁጥር ሆነ!!
መሃይሞቹ ብሶት የወለዳቸው ብሶቶች ህዝባችንን የበይ ተመልካች አድርገው ከሰብአዊነት በታች የገዙት አንሶ በጠራራ ጠሃይ እያራወጡ እንደ ጠላት ጦር ይደፉት ጀመር!!
ታዋቂ ሙህራንን አሳደውና አዋርደው ለምን ተናገራችሁ በሚል ብቻ ቶርቸር እያሰሩ በመሃይም ወታደሮቻቸው ያስቀጠቅጧቸዋል!!
ሃይማኖት ከኢትዮጲያ ምድር እንዲጠፋ ሙስሊሙን ክርስቲያኑን እያዋከቡ ፣የሃይማኖት አባቶችን እያዋረዱ ዝ-ም አልን!!!
   ስማችን ተክላይ፣ገብራይ፣ተገዳላይ ካልሆነ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ታይተን ተተፋብን!!!
       ለመሆኑ አይበቃቸውም!! ለመሆኑ አላበዙትም????  እነሱ የያዙትን ሁለት እጅ አኛ አልያዝንም?? እስከመቼ ነው ቁጭ ብለን የመሞቻችንን ጊዜ የምንጠባበቀው!! ወያኔዎችና የጭን ገረዶቻቸው እንደ ቁራ በጮሁ ቁጥር የምንሸማቀቀው እስከመቼ ነው!! ትውልድ ሆይ ንቃ!! አንገትህን አቅና!! ኢትዮጲያ የእንጀራ እናትህ ሳትሆን ያንተም እናት ሃገርህ ናት!! ማንም በበላይነት እራሱን አገንግኖ እየረገጠህ የመኖር መብት እንዲኖረው ልትፈቅድለት አይገባም!! ተነስ ታገል ሁለት ሞት የለምና ለነፃነትህ በነፃነት የክብርሞት ሙት!!
ድል ለተጨቆነው ህዝባችን!
ሞት ለወያኔ እና ለሆድ አደር ጭን ገረዶቹ!!!
Filed in: Amharic