Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይግባኙን የቄሮ ችሎት ቢወስንበት (መስቀሉ አየለ)
ስዩም ተሾመ ታፍኗል።ሲያደባ የኖረው የትግራዩ ጀስታፖ “ኮመንድ ፖስት” በሚል ጭንብል ስዩም ተሾመን በማፈን ስራውን አንድ ብሎ ሲጀምር የት...

ባለ ሁለት ከንቲባዋ ከተማ (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
አዲስ አበባ ሁለት ስውር ከንቲባዎች አሏት። ሁለቱም ከትግራይ የመጡ የአዲሳአባን ህዝብ በጠላትነት የሚያዪ ምስለኔዎች ናቸው። አንደኛው ሐይሌ ፍስሃ...

ስዩም ተሾመ በኮማንድ ፖስቱ ታፍኖ ተወስዷል
እሙ ሰላም
መቶዎች ፈቶ ሽዎችን ለማሰርና ትንፋሽ አግኝቶ የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም የ”አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ”ን በለመደው ማጭበርበር በተወካዮች...

ህዋሃት እና የቀለም አብዮት ፍረጃው (አምራን ሚ)
“በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው አለመረጋጋት የቀለም አብዮት መልክ እየያዘ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ገለፀ” ፋና
የቀለም...

<አዬ ጉድ>ን አታበላሽ ለባሰ ቀን ይሆንሃል!!! (ደረጀ ደስታ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ድሮ ጽሑፍ ሳንሱር ይደረግ ነበር። አሁን ግን ቀርቷል። ምክንያቱም ዛሬ ሳንሱር የሚደረገው ጸሐፊው ወይም ሰውየው ራሱ ነው። ብዙ ብንሞክርም...

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁና ኦህዴድ (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ናቸው። የቀድሞው አምባሳደር ያማማቶ ስለለውጥ ያወራሉ። የትግራይ ገዢ ቡድን የአሜሪካን ባለስልጣናት...

"ወንድና ሴት ዕኩል ናቸው!" ያለው ማን ነው? በፍጹም አይደሉም! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ዛሬ የካቲት 29 (March 8) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶች ቀን ተከብሮ ውሏል፡፡ “እህህ!” አለ ሰውየው! እንዲህ እየደለላቹህ አታሏቸው እንጅ እናት እኅቶቻችንን፡፡...