Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩና በቅርቡ ከእስር የወጣው ጋዜጣኛ ውብሸት ታዬ ቀጥታ ውይይት ይመልከቱ
https://www.facebook.com/ethiopia.first2/videos/194418357828148/
የመለስ ዶሴ (ደረጀ ደስታ)
እየሆነ ያለውን ታውቅ ዘንድ ገንዘቡን ተከተል ይባላል።
ህወሃት ባለቤታቸውን በክብር እሳቸውን በቁም እየቀበረ ይመስላል። ድርጅታቸው ያሽቀነጠራቸው...
ፖሊስ በጦማሪና መምህር ስዩም ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠየቀ
ጋዜጠኛ ኢዩኤል ፍስሃ ዳምጤ
በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ተሾመ ከትላንት በስቲያ የካቲት 29 ቀን 2010 ዓ.ም በቁጥጥር ስር...
ቄሮና ፋኖ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄድ ገለጹ
ቄሮ ፋኖ እና ዘርማ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እንደሚካሄ ተገለፀ!
ከአማራ ክልል ጎንደርና ባህር ዳር ከተማ ህዝብ የተሰጠ መግለጫ፡፡
ቄሮዎች...
የታሰቡት ሁለቱ የመንግስት ለውጥ አማራጮች (ሚሊዮን አየለች)
አሁን አሁን እየወጡ ያሉት መረጃዎች በህውሀት የሚመራውን መንግስት ለመጠል ሁለት አይነት መንገድ መታቀዱን አንዳንድ ምንጮች እየዘገቡ ይገኛል
1የታሰበና...
በብአዴን የተከዳው የኦሕዴድ አሳዛኝ ፍጻሜ! አስቸኳይ ጥሪ ለኦነግና ኦነጋውያን!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
ኦሕዴድና ብአዴን በወያኔ ላይ ፊታቸውን አዞሩ ተብሎ ሁለቱ መዋሸማቸውን ይፋ ካደረጉበት የባሕርዳሩ ጉባኤያቸው ጀምሮ በጻፍኳቸው ጽሑፎች ብአዴንና ኦሕዴድ...
የኢህአዴግ ምናልባት ብቸኛ የተስፋ ገመድ በለማ መገርሳ የሚመራው አዲሱ ኦህዴድ ነው! (አበጋዝ ወንድሙ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ቀውስ ጠንከር እያለ ሲሄድ ሀገሪቱ መስቀለኛ መንገድ ላይ ገብታለች የሚለው አባባል ተደጋግሞ ቢነገርም፣ሃገራዊ ቀውሱ...
ድብ እና ቀበሮ!! (እንግዳ ታደሰ - ኖርዌይ)
በዓለም ላይ ያሉ አገሮች የየራሳቸው የተረት አፈ ታሪኮች አሏቸው፡፡ ከኖርዌጅያን አፈ ታሪክ ያገኘሁት ተረት ለምን እንደሆነ አላውቅም ከህወሃት እና...
