>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

- አሜሪካና ሩሲያ ሊመክሩን÷ እየመከሩልን ወይስ እየመከሩብን?… (ዶ/ዴንሳ አያኖ)

– አሜሪካና ሩሲያ ሊመክሩን÷ እየመከሩልን ወይስ እየመከሩብን?… ይልቅ እኛው አገራችንን እንታደግ።  – “የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ...

ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ  (አቻምየለህ ታምሩ)

ዛሬ  ወድቃ  የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤  ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች  ነበሯች።...

የበረከት ቃለመጠይቅ! (ደረጄ ደስታ)

አቶ በረከት ከጥቂት ቀናት በፊት ከኢቢሲ ጋር ያደረጉትን ቃለመጠየቅ እያየኋቸው ሰማሁት። የአገሪቱ ስጋት የገባቸው አልመሰለኝም። ጭንቅ ላይ ያሉ ሳይሆን...

አቶ ለማና ቡድኑን ህወሃት ከሳለላቸው ቢላ የምናድናቸው እኛ ነን እና ከጎናቸው እንቁም!!! (ብርሀነ መስቀል አበበ)

በህገወጡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሽፋን ህወሃት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የከፈተው ጦርነትና ሽብር ዋነኛ አላማ የፕረዚደንት ለማን ቡድን ለመምታትና እነለማ...

 "ኤርትራን የሸጠው ዮሓንስ እንጂ ምኒልክ አይደለም" (ዶክተር ላጲሶ ጌዴልቦ)

ዘ አዲስ  – “ትግሬዎች ምኒሊክን አንቀበልም ያሉት ያኔም ካሁኑ የባሰ ድሆች ስለነበሩ ነው” – ” ጣልያን ሀሳቧ ጣይቱንና ምኒልክን በሰንሰለት...

ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . .  (አቻምየለህ ታምሩ)

ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ  ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ   መዘንጋት የለበትም። ...

ግልፅ ደብዳቤ ለጃዋር መሀመድ (ከፍቅሩ ቶሎሳ) 

ሰላምታዬ ባለህበት ይድረስህ፡፡ ለአመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አንዳንዴ እንደ አክቲቪስት፣ አንዳንዴም እንደ ፖለቲካ ተንታኝ፣ አልፎ አልፎም...

የተኩላዎቹ ዓይነተኛ ኢላማ ሆኖ የቆየዉ የአማራ ሕዝብ ‹‹ አዉሬዉ ወደ ኦሮሞ ዘምቷል›› ብሎ መተኛቱ ዋጋ ያስከፍለዋል!!! (በፍቃዱ ሞረዳ)

የአስቸኳይ ጊዜ ግድያ አዋጅን ‹‹ፓርላማ›› በተባለዉ የእንስሳት ዕድር ዉስጥ ያሉት ‹‹ የአማራና የደቡብ ሕዝብን እንወክላለን›› የሚሉቱ ደግፈዉታል፡፡...