Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ይድረስ ለዳንኤል ብርሃኔ (ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ)
ልብ ብለህ አንብባት ባለቤት አልባ አገር
“እናንተ ዛሬ የአየር ኃይላችንን የጥራት መመዘኛ አሟልታችሁ በውጪ አገር ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትሄዱ...

የታዋቂው ገጣሚ ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር አራተኛው የስነ-ግጥም መጽሃፉ ተመረቀ
ኢሳት (ሰኔ 19 ፥ 2009)
“ሚስጥሯን-ያልገለጠልን” በሚል ርእስ በ175 ገጽ እና 61 የግጥም መድብሎችን የያዘው የስነ-ግጥም መጽሃፍ ቅዳሜ ሰኔ 24 ቀን 2017 በቨርጂኒያ...

የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን “ነፃ” ነት (ማህሌት ፋንታሁን)
መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በአማራ ክልል፤ ምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ነበር። ከዚህ በፊት በ1989ዓ.ም‹‹የመአድ አባል በመሆን መንግስት...

የገለቴ ቡርቃ ነገር... (ፍስሃ ተገኝ)
በሰኔ ወር መጀመሪያ ሆላንድ ሄንግሎ ውስጥ በተካሄደው የኢትዮጵያ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማጣሪያ (ሚኒማ ማሟያ) ውድድር ላይ አንጋፋዋ አትሌት ገለቴ...

ማሳሰቢያ ለቪኦኤ! (ምንሊክ ሳልሳዊ)
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ተስፋዬ ገብረአብ የተባለውን ከፋፋይና ፀረ ኢትዮጵያ ስራ የሚሰራውን እርጉም የገንጣይ አስገንጣይ ሐዋርያ አምጥቶ መርዙን እንዲረጭ...

የቂሊንጦ እሳት፣ ወላፈኑን የቀመሱት እና በሰበቡ የተከሰሱት (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)
ይህ ታሪክ በደርግ ዘመን የተፈፀመ አይደለም። በኢሕአዴግ ዘመን የተፈፀመ የበደል ታሪክ ነው።… የምነግራችሁ ታሪክ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ “ለተሀድሶ...