Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ያዝ እጇን፤ ዝጋ ደጇን፤ ሳም ጉንጯን” የዐቃቤ ሕግ ያለህ! (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)
“የዐቃቤ ሕግ ያለህ!” የሚል ርእስ ይዤ፤ ይህን መጣጥፍ ለማቅረብ ምርኩዝም፣ መግፍኤም የኾነኝ፤ በቅርቡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለፓርላማው...

ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር፡- የሆለታ ገነቱ ገጣሚ እና የጦር ሰው (ታሪኩ አበበ)
እኚህ በምስሉ ላይ ከቴዲ አፍሮ ጋር ቆመው የምታዩአቸው ሰው ሻለቃ ክፍሌ አቦቸር ይባላሉ ብዙዎች በስም እንጂ በመልክ አያቋቸውም ወይም ከእርሳቸው ስም...

''ስትሮክ'' እየጨረሰን ነው (መላኩ ብርሃኑ)
ይህንን መረጃ ሳነብ ያገኘሁት ነው። ለሁላችንም እንዲጠቅም ወደአማርኛ መልሼዋለሁ። ስትሮክ የዕለት ከዕለት ችግራችን እየሆነና የሁላችንንም ጓዳ እያንኳኳ...

የቴዲ አፍሮ ቁጭት (ቁጥር ሁለት) - [ከኤርሚያስ ለገሠ]
ባለፈው ሳምንት “የቴዲ አፍሮ … ተሞክሮ!” በሚል ርዕስ ዘለግ ያለ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር። በመጣጥፉ ላይ የኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ሙያተኞች ከቴድሮስ ካሳሁን...