Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የማለዳ ወግ ... " አንተ መግባት አልተፈቀደልህም !" የቆንስሉ ምላሽ! [ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ]
* እናንተ ትክክለኛውን መረጃ ስጡና ከመረጃ ቅበላው ልታቀብ
በማለዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የልዑካን ቡድን በጅዳ ቆንስል...

የቴዲ አፍሮ …ተሞክሮ! (ቁጥር አንድ) [ከኤርሚያስ ለገሰ]
የዛሬ ሁለት አመት በጸደዩ ወራት የኢሳት ስድስተኛ አመት ለማክበር በፍሎሪዳ ግዛት ታምፓ ከተማ ተጉዤ ነበር።-የአጋጣሚ ነገር ሆኖ በዝግጅቱ ላይ ከድምጻዊ...

ለትግሉ የሚበጀው የቀድሞ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴን ለቀቅ፣ ህወሓት/ኢህአዴግን ጠበቅ ማድረግ ነው! [አበጋዝ ወንድሙ]
የኢትዮጵያ ተማሪዎ እንቅስቃሴና ከውስጡ ወጥተው ፣ ባለፈው ዘመን ህብረብሔራዊ ትግል ያካሄዱ ወገኖች (ያ ትውልድ ተብሎ የሚጠራው) ላይ የሚካሄደው ያልተቋ...

በፍጥነት ታሪክ መሆን እንዲህ ቀላል ነውና? [ኤፍሬም እሸቴ]
ቀደም ባለው ዘመን፣ ማንኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ከተማ ስም ሲጠራ፣ ነዋሪው የአንድ ብሔረሰብ አባል ተደርጎ አይቆጠርም ነበር። ልክ እንደ አዲስ አበባ።...