Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከኦባማ ቀጥሎ በአሜሪካ ከፍተኛው ደመወዝ ተከፋይ ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ኤሌክትሮን “የዓለማችን ልዩ ስም” ውድድርን እየመሩ ነው [ሚኒሊክ ሳልሳዊ]
– ከኦባማ ቀጥሎ በአሜሪካ ከፍተኛው ደመወዝ ተከፋይ ነበሩ
– ከ2ሺ በላይ የተሳኩ ቀዶ ህክምናዎችን አከናውነዋል
– ወንድሞቻቸው፡- ፕሮቶን፣ ኒውትሮን፣...

ወደ ኀላ እንጓዝ ...ትላንትን እንደዛሬ ሳስታውሰው.... [ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል]
እነእስክንድር ነጋ በፌዴራሉ ከፍተኛ ” ፍ/ቤት” የተወሰነባቸው ፍርድ “አግባብ አይደለም” ሲሉ፣ ለጠቅላይ “ፍርድ ቤት”ይግባኝ ብለው፣...

‹‹አስተማሪነት የተከበረ ሞያ በመኾኑ፣ በልመና እና በፍርድ ቤት ውሳኔ መምህር ለመኾን መሞከሩ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም፡፡›› [ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ]
ኢትዮ-ምኅዳር ጋዜጣ ቅጽ 03፣ ቁጥር 101፣ ረቡዕ መጋቢት 23 ቀን 2007 ዓ.ም የተደረገ ቃለ ምልልስ፤
ኢ.ም፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ...

የት ሂዱ ነው? [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ዓለም ሁሉ ጠላን፤ በየትም አገር እየሄድን ‹‹የሙጢኝ!›› ከራሳችን መሬት በጉልበት እየተነቀልን፣ ከራሳችን ቤት እየተባረርን፤ ከተወለድንበትና ከአደግንበት...

ይድረስ ለEBC ጋዜጠኞች [በፍቃዱ ኃይሉ - ከቂሊንጦ እስር ቤት]
አስታውሳለሁ፣ከአራት ዓመታት በፊት የተሰራ አንድ የETV ‹ዘጋቢ ፊልም› ‹‹የግል ፕሬሱ መርዶ ነጋሪ ወይስ ልማት አብሳሪ?›› የሚል ርዕስ ተሰጥቶት ነበር፡፡‹ዘጋቢ...

ወቅታዊ መርህ ሊሆን የሚገባው ‹‹ያገባኛል›› ባይነት! [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]
(ኢ-ሰብዓዊነትን መቃወም በራስ ሲደርስ ብቻ አይደለም)
ባለፈው ዓመት ‹‹ስለ ሀገር ያገባኛል›› የሚል አዲስ መንገድ በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ተጀምሮ ነበር፡፡...

አይ ይሄ ልጅ! [አትክልት አሰፋ]
እናት የለው አታነባ፡
ዘመድ ወዳጅ ውስጥ አይገባ፤
ምንም የለው፤ ጠያቂ አልባ፡፡
በከርቼሌ ተከርችሞ፡
ነብሱን ሰጥቶ፤ ውስጡ ታሞ፡
ህመም ቁስሉን ተሸክሞ፤
ስቃይን...