Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የማለዳ ወግ ... አንዳርጋቸው ጽጌ፣ የስደተኛው "ሲኦል ምድር " የመን እና የእኛ ስጋት ... [ነቢዩ ሲራክ]
እግረ መንገድ…
ሰሞነኛ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን መታገትና ወደ ኢትዮጵያ የመተላለፍ ዜና ብዙዎችን እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ሆኗል። በአረብ ሃገር...

ኣሳዛኝ ዜና፥ ኣርቲስት ዳምጠው ኣየለ በሚወዳት ሃገሩ ህይወቱ ኣልፏል
ኣርቲስት ዳምጠው ኣየለ ለስምንት ዓመታት ከቆየባት ኖርዌይ ሃገር፤ ህመሙ ጠንቶበት ነበር ወደ ሃገር ቤት የሄደው። በስደት ከቆየባት ከኖርዌይ ባለፈው...

ኣቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ ወደ ሃገር ቤት ተላልፈው ተሰጡ ''ሃገራችንን ከዚህ ኣስከፊ ስርዓት ማላቀቅ የእኛ ድርሻ ነው''ጋዜጠኛ ኣበበ ገላው
ጋዜጠኛና ኣክቲቪስት ኣበበ ገላው
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ

"የጳጳሳት ስራ ሕዝብን ማጽናናት እንጂ ህዝብን ማሳዘን አይደለም" አቡነ መቃርዮስ (ሊቀጳጳስ)
“እረኛው በጎቹን መፈለግ ትቶ በጎቹ እረኛውን የሚፈልጉበት ግዜ መጣ” አቶ አስራት ተሾመ (የሰበካ ጉባኤው ሊቀመንበር)
ኣ.ተ. (ቫንኩቨር)
ለላፉት...

በኖርዌይ-ኦስሎ፤ በነገው ዕለት እንግሊዝና የመን ኤምባሲ ፊት-ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል!
በዓለም ላይ ኣቶ ኣንዳርጋቸውን ለማስፈታት የሚደረጉት እንቅስቃሴዎች በመቀጠል ላይ ናቸው። የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ፣...

የአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም? [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ግንቦት 2006
ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ...