Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በወያኔ ኢህኣዲግ እስር ቤት ውስጥ የሚገኘው፤ መምህርና ጦማሪ ዘላለም ክብረት በ''ስራው ላይ ባለመገኘቱ'' ከስራ ተሰናበተ
ከ72 ቀን በላይ በወያኔ ኢህኣዲግ እስር ቤት ውስጥ ያስቆጠረው መምህርና ጦማሪ ዘላለም ክብረት በስራ ገበታው ላይ ባለመገኘቱ ከስራ ተሰናበተ። ”ተደጋጋሚ...

ስለ አንዳርጋቸው ሳስብ [ሄኖክ የሺጥላ]
ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ ሳስብ ዛሬ መተኛት አልቻልኩም። ከእንቅልፌ ተነሳሁ፣ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ፣ ተመልሼ በማልቀሴ ተናደድኩ።ለማን ነው የማለቅሰው፣...

''ኣባሎቻችን ሁሉ ኣንዳርጋቸው ጽጌዎች ናቸው'' የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ
ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ በወያኔ እና በየመን መንግስት የተቀነባበረው የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መታፈንና አሳልፎ...

የአቋም ለውጥ - ከጋዜጠኛና ኣክቲቪስት ኣበበ ገላው
የአቋም ለውጥ
የዛሬ ሁለት አመት ከእነ እስክንድር ነጋ፣ አንዱአለም አራጌ፣ ኦባንግ ሜቶ፣ አብይ ተክለማርያም፣ መስፍን ነጋሽ፣ አበበ በለው እና በርካታ...

አዜብ መስፍን በጠና ታመዋል፤ የአባዱላ ልጅ ሞተ [ኣርኣያ ተስፋማሪያም- ጋዜጠኛ]
ከባለቤታቸው ህልፈት በኋላ ከፖለቲካው መድረክ እየተገለሉ የመጡት ወ/ሮ አዜብ መስፍን በጠና መታመማቸውን ቅርበት ያላቸው ታማኝ ምንጮች አስታወቁ። በስኳር...