Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኣብርሃ ደስታ ያልታወቀ ስፍራ ተደብድቦ ተወስዶኣል
ኣብርሃ ደስታ የኣረና ፓርቲ ስራ ኣስፈጻሚ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነውና በተለይም በማህበራዊ ድረ-ገጾች (ትዊተርና ፌስ ቡክ) የስርዓቱን መበስበስ...

የማለዳ ወግ ... የሞሚና እንባ ! [ነብዩ ሲራክ]
በኮንትራት ስራ ስም ወደ አረብ ሃገራት የሚመጡ እህቶቻችን በተደጋጋሚ በግፍ ሲበደሉ ማየት እየተለመደ መጥቷል። በደል ሲደርስባቸው ወደ ፍትህ ፊት ቀርበው...

የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል
የአንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ ጠዋት ሜክሲኮ አካባቢ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከተያዘ በኋላ በአሁኑ ሰዓት አየር...

ወጣቱ ፖለቲከኛና ደራሲ ሀብታሙ አያሌው ታሰረ
ዳዊት ሰለሞን [ጋዜጠኛ]
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ የሆነውና በቅርቡ ሐገርና ፖለቲካ የሚል መጽሐፍ ለንባብ ያበቃው...

አይ አበሻ! አበሻና ቀጥታ መስመር [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም]
ሰኔ 2006
አበሻና ቀጥታ መስመር አይተዋወቁም፤ ቀጥታ መስመር መጀመሪያ አለው፣ መጨረሻም አለው፤ አበሻ እንዲህ ተጀምሮ የሚያልቅ ነገር አይወድም፤ እልቅ...