Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አልጋና ጾም...!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)
አልጋና ጾም…!!!
ያሬድ ሀይለማርያም
በጣና ደሴት፤ ክብራንቅዱስ ገብርኤል ገዳም የተመሰረተው በ1313 ዓ.ም ሲሆን የወንዶች ገዳም በመባል ይታወቃል።...

"የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቁም እስር ይለቀቁ...!!!" (የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ)
“የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቁም እስር ይለቀቁ…!!!”
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ
*…. አቶ ዳውድ ኢብሳ በቁም እስር...

አዲስ አበቤ ሆይ! ‘’ዝምታና ፍርሃት’’ እስከ መቼ? (ፊልጶስ)
አዲስ አበቤ ሆይ! ‘’ዝምታና ፍርሃት’’ እስከ መቼ?
የክበረ– በዓላችን ለማክበር የተደራጅነውን ያህል– ለህልውናችን ብንደራጅ?
ፊልጶስ
የድልና...

የእግዚአብሔርን ትድግና የምንፈልግ ከሆነ ከሰፈራችን ‹‹ጌልገላ›› እንውጣ ! (ከይኄይስ እውነቱ)
የእግዚአብሔርን ትድግና የምንፈልግ ከሆነ ከሰፈራችን ‹‹ጌልገላ›› እንውጣ!
ከይኄይስ እውነቱ
በርእሰ መጻሕፍቱ – መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ...

እምዬ ምኒልክ — የፈውስ ንጉሥ....!!! አሳፍ ሀይሉ
እምዬ ምኒልክ — የፈውስ ንጉሥ….!!!
አሳፍ ሀይሉ
‹‹መድኃኒት ጥቂቱ ይበቃል እያለች
የምኒልክ እናት አንድ ወልዳ መከነች….!!!››
እምዬ ምኒልክ፣...

ሩሲያና ኢትዮጵያ...!!! (ዘመድኩን በቀለ)
ሩሲያና ኢትዮጵያ…!!!
ዘመድኩን በቀለ
“…በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብቻ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክርቤትን ጨምሮ ሌሎችም ተጨማምረው...

ሰበር መረጃ በአድዋ በዓል ሳቢያ 3 ሰዎች ተገደሉ....!!! ባልደራስ
ሰበር መረጃ
በአድዋ በዓል ሳቢያ 3 ሰዎች ተገደሉ….!!!
ባልደራስ
•በዓሉን ተከትሎ በደረሰባቸው ጥቃት የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጫካ ገቡ….!!!
የአድዋ...

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአድዋ ድል! (ሶልያና ኤፍሬም)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአድዋ ድል!
ሶልያና ኤፍሬም
ከታች የምታዩት ምስል በ1940 ዓ.ም የተሳለ ስዕል ነው። አሁን ላይ የሚገኘው በእንግሊዝ ሙዝየም ውስጥ ነው። ...