>
5:58 pm - Saturday September 21, 3822

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በወያኔ-ኢህአዲግ ላይ  የተደረተው ኦህዲድ-ብልጽግና  እየተተረተረ ነው፤ ቀጣዮስ? (ፊልጶስ)

በወያኔ-ኢህአዲግ ላይ  የተደረተው ኦህዲድ-ብልጽግና  እየተተረተረ ነው፤ ቀጣዮስ? ፊልጶስ አንድ መንግሥት፤ እንደ መንግሥት አገረ-መንግሥት  የሚያሰኘው...

የባልደራስ ድጋፍ ሰጭ በሰሜን አሜሪካ የአዲስ አበባን የጅምላ እስር አወገዘ!

የባልደራስ ድጋፍ ሰጭ በሰሜን አሜሪካ የአዲስ አበባን የጅምላ እስር አወገዘ! የባልደራስ ድጋፍ በሰሜን አሜሪካ ፣ “ግለሰቦችን በማሰር በደም የተፃፈ...

መጋቢት 1 ቀን 1881 ዓ.ም ና የመተማው ጦርነት....!!! (ታሪክን ወደሗላ)

መጋቢት 1 ቀን 1881 ዓ.ም ና የመተማው ጦርነት….!!! ታሪክን ወደሗላ በዛሬዋ ዕለት    ከ 133 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ለንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛ...

የተዛባ ታሪካችን መጠገኛው አዲስ አበባ ናት!  (ስንታየሁ ቸኮል)

የተዛባ ታሪካችን መጠገኛው አዲስ አበባ ናት!  ስንታየሁ ቸኮል   “.. ይቺን ከተማ ሙሉ ለሙሉ በእጃችን መቆጣጠር ለረጅም ጊዜ ሥልጣናችን የምናስጠብቅበት...

¨እነ አብይ አድዋን ለማክበር ብቁ አይደሉም! ምናቸውም ኢትዮጵያዊ አይመስልም ¨ (የታሪክ ተመራማሪና ጋዜጠኛ- ታዲዮስ ታንቱ)

https://www.youtube.com/watch?v=qQPv91aTUJc

ቲሞቲ ስናይደር - አስደንጋጭና አስገራሚ ትንቢቶቹ - እና የዘመኑ አጣብቂኝ ምርጫ! (አሳፍ ሀይሉ)

ቲሞቲ ስናይደር – አስደንጋጭና አስገራሚ ትንቢቶቹ – እና የዘመኑ አጣብቂኝ ምርጫ! አሳፍ ሀይሉ “The Road to Unfreedom –  Russia, Europe, America”  (Timothy Snyder,...

እንደ ወልቃይት አዲስ አበባም ተመሳሳይ ታሪክና ትርክት እያስተናገደች ነው!  (ፊልጶስ)

አዲስ አበባ ሌላዋ  የዘመናችን የኢትዮጵያ ወልቃይት !   ፊልጶስ  የአዲስ አበባ ወጣቶች እየታደኑ እየታሰሩ ነው። የአድዋን 126 የድል ቀን   በሚኒሊክ...

ከኦሮሚያ እና ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ ወገኖች  መጠለያና የዕለት ደራሽ ምግብ አጥተው ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል...!!! (ዘጋቢ፡-ዘመኑ ይርጋ-ከፍኖተ ሰላም )

ከኦሮሚያ እና ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ ወገኖች  መጠለያና የዕለት ደራሽ ምግብ አጥተው ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል…!!! ዘጋቢ፡-ዘመኑ ይርጋ-ከፍኖተ ሰላም  ፍኖተሰላም:...